Tue Oct 16 2018 13:53:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:53:09 +03:00
parent 169c7b3e5b
commit 887331b14e
8 changed files with 18 additions and 16 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 በእነዚህ ሰባት ቀኖች እግዚአብሔር ሕዝቡን ይቅር እንዲል፣ ነውር የሌለባቸውን ሰባት ወይፈኖችና ሰባት አውራ በጐች መሥዋዕት ያቅርብ፡፡ \v 24 24. እያንዳንዱ ወይፈንና እያንዳንዱ አውራ በግ በሚሠዋበት ጊዜ፣ ሃያ ሁለት መስፈሪያ ዱቄትና ሃያ ሁለት ሊትር ዘይት እንዲሁም አራት ሊትር የወይራ ዘይት አብሮ ያቅርብ፡፡
\v 23 በእነዚህ ሰባት ቀኖች እግዚአብሔር ሕዝቡን ይቅር እንዲል፣ ነውር የሌለባቸውን ሰባት ወይፈኖችና ሰባት አውራ በጐች መሥዋዕት ያቅርብ፡፡ \v 24 እያንዳንዱ ወይፈንና እያንዳንዱ አውራ በግ በሚሠዋበት ጊዜ፣ ሃያ ሁለት መስፈሪያ ዱቄትና ሃያ ሁለት ሊትር ዘይት እንዲሁም አራት ሊትር የወይራ ዘይት አብሮ ያቅርብ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 46 \v 1 \v 2 1. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹ወደ ውስጠኛው አደባባይ የሚያስገባው በስተ ምሥራቅ ያለው በር፣ በስድስቱ የሥራ ቀኖች ዝግ ይሁን፤ በሰንበት ቀንና በወር መባቻ ቀን ግን ይከፈት፡፡
2. ገዢው በመግቢያው በር ወደ አደባባዩ ገብቶ ውስጠኛው አደባባይ ላይ ባለው በሩ መቃን አጠገብ ይቁም፤ ካህናቱም የእርሱን የሚቃጠል መሥዋዕትና የኅብረት መሥዋዕት ያቅርቡለት፤ ገዢው ወደ ውስጥ በሚያስገባው በር ላይ ሆኖ ይስገድ፤ ከዚያም ይውጣ፡፡ በሩ ግን እስከ ምሽት ድረስ አይዘጋም፡፡
\c 46 \v 1 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹ወደ ውስጠኛው አደባባይ የሚያስገባው በስተ ምሥራቅ ያለው በር፣ በስድስቱ የሥራ ቀኖች ዝግ ይሁን፤ በሰንበት ቀንና በወር መባቻ ቀን ግን ይከፈት፡፡
\v 2 ገዢው በመግቢያው በር ወደ አደባባዩ ገብቶ ውስጠኛው አደባባይ ላይ ባለው በሩ መቃን አጠገብ ይቁም፤ ካህናቱም የእርሱን የሚቃጠል መሥዋዕትና የኅብረት መሥዋዕት ያቅርቡለት፤ ገዢው ወደ ውስጥ በሚያስገባው በር ላይ ሆኖ ይስገድ፤ ከዚያም ይውጣ፡፡ በሩ ግን እስከ ምሽት ድረስ አይዘጋም፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. በእያንዳንዱ ሰንበትና የወር መባቻ፣ ሕዝቡ ሁሉ በዚህ መግቢያ በር ሆኖ ይስገድ፡፡
4. በየሰንበቱ የሚቃጠል መሥዋዕት እንዲሆን፣ ገዢው ስድስት እንከን የሌለባቸው የበግ ጠቦትና አንድ አውራ በግ ይዞ ይመጣል፡፡
5. ከአውራ በጉ ጋር ሃያ ሁለት መስፈሪያ ድቄት፣ ከበግ ጠቦቱ ጋር የሚያቀርበው የእህል ቁርባን እርሱን ደስ እንዳሰኘው ይሁን፤ ይህም ለሃያ ሁለት መስፈሪያ ዱቄት ከሚያቀርበው አንድ ሊትር የወይራ ዘይት ጋር መሆኑ ነው፡፡
\v 3 3. በእያንዳንዱ ሰንበትና የወር መባቻ፣ ሕዝቡ ሁሉ በዚህ መግቢያ በር ሆኖ ይስገድ፡፡ \v 4 በየሰንበቱ የሚቃጠል መሥዋዕት እንዲሆን፣ ገዢው ስድስት እንከን የሌለባቸው የበግ ጠቦትና አንድ አውራ በግ ይዞ ይመጣል፡፡ \v 5 ከአውራ በጉ ጋር ሃያ ሁለት መስፈሪያ ድቄት፣ ከበግ ጠቦቱ ጋር የሚያቀርበው የእህል ቁርባን እርሱን ደስ እንዳሰኘው ይሁን፤ ይህም ለሃያ ሁለት መስፈሪያ ዱቄት ከሚያቀርበው አንድ ሊትር የወይራ ዘይት ጋር መሆኑ ነው፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. በእያንዳንዱ የወር መባቻ፣ እንከን የሌለባቸውን አንድ ወይፈን፣ ስድስት የበግ ጠቦቶችና አንድ አውራ በግ ያቅርብ፡፡
7. ከእያንዳንዱ ወይፈንና አውራ በግ ጋር፣ ሃያ ሁለት መስፈሪያ ዱቄት የቅርብ፤ እንዲሁም ከእያንዳንዱ የበግ ጠቦት ለሃያ ሁለት መስፈሪያ ዱቄት ከሚሆነው አንድ ሊትር ወይራ ዘይት ጋር የሚያቀርበው እርሱ እንደ ወደደው ይሁን፡፡
8. ገዢው ወደ ቤተ መቅደሱ ሲገባ፣ በመግቢያው በር መተላፊያ በረንዳ በኩል ይግባ፤ ሲወጣም በዚያው ይውጣ፡፡
\v 6 በእያንዳንዱ የወር መባቻ፣ እንከን የሌለባቸውን አንድ ወይፈን፣ ስድስት የበግ ጠቦቶችና አንድ አውራ በግ ያቅርብ፡፡
\v 7 ከእያንዳንዱ ወይፈንና አውራ በግ ጋር፣ ሃያ ሁለት መስፈሪያ ዱቄት የቅርብ፤ እንዲሁም ከእያንዳንዱ የበግ ጠቦት ለሃያ ሁለት መስፈሪያ ዱቄት ከሚሆነው አንድ ሊትር ወይራ ዘይት ጋር የሚያቀርበው እርሱ እንደ ወደደው ይሁን፡፡
\v 8 ገዢው ወደ ቤተ መቅደሱ ሲገባ፣ በመግቢያው በር መተላፊያ በረንዳ በኩል ይግባ፤ ሲወጣም በዚያው ይውጣ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 9 \v 10 9. ባዘዝኃቸው በዓላት እኔን ለማምለክ የሚመጡ ሰዎች፣ ወደ ቤተ መቅደሱ የገቡት በሰሜኑ መግቢያ በር ከሆነ፣ በደቡብ በኩል ባለው ይውጡ፤ በደቡብ በር የገቡትም በሰሜን በኩል ባለው በር ይውጡ፡፡ በተቃራኒው በኩል ባለው በር መውጣት እንጂ በገቡበት በር መውጣት የለባቸውም፡፡
10. ገዢው ሰዎች ሲገቡ ይገባል፤ እነርሱ ሲወጡም ይወጣል፡፡
\v 9 ባዘዝኃቸው በዓላት እኔን ለማምለክ የሚመጡ ሰዎች፣ ወደ ቤተ መቅደሱ የገቡት በሰሜኑ መግቢያ በር ከሆነ፣ በደቡብ በኩል ባለው ይውጡ፤ በደቡብ በር የገቡትም በሰሜን በኩል ባለው በር ይውጡ፡፡ በተቃራኒው በኩል ባለው በር መውጣት እንጂ በገቡበት በር መውጣት የለባቸውም፡፡ \v 10 ገዢው ሰዎች ሲገቡ ይገባል፤ እነርሱ ሲወጡም ይወጣል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 11 \v 12 11. ለእኔ በምታከብሯቸው በዓላት ከወይፈኑ ወይም ከአውራ በጉ ጋር፣ ገዢው አንድ የአፍ መስፈሪያ የእህል መሥዋዕት ያቀርብ፤ የሚያቀርበው የእህል ቁርባን ግን ከአንድ ሊትር ወይራ ዘይት ጋር እርሱ እንደ ወደደው ይሁን፡፡
12. ገዢው በፈቃዱ የሚቃጠል መሥዋዕትም ሆነ የኅብረት መሥዋዕት የሚያቀርብ ከሆነ፣ በምሥራቅ በኩል ያለው በር ይከፈትለት፤ በሰንበት እንደሚያደርገው ሁሉ መሥዋዕቶችን ያቅርብ፤ ከዚያም እርሱ ይወጣል፤ በሩም ይዘጋል፡፡
\v 11 ለእኔ በምታከብሯቸው በዓላት ከወይፈኑ ወይም ከአውራ በጉ ጋር፣ ገዢው አንድ የአፍ መስፈሪያ የእህል መሥዋዕት ያቀርብ፤ የሚያቀርበው የእህል ቁርባን ግን ከአንድ ሊትር ወይራ ዘይት ጋር እርሱ እንደ ወደደው ይሁን፡፡ \v 12 ገዢው በፈቃዱ የሚቃጠል መሥዋዕትም ሆነ የኅብረት መሥዋዕት የሚያቀርብ ከሆነ፣ በምሥራቅ በኩል ያለው በር ይከፈትለት፤ በሰንበት እንደሚያደርገው ሁሉ መሥዋዕቶችን ያቅርብ፤ ከዚያም እርሱ ይወጣል፤ በሩም ይዘጋል፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 13. በእያንዳንዱ ቀን ጠዋት ካህኑ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጐ እንዲያቀርበው አንድ ሰው እንከን የሌለበት የአንድ ዓመት ጠቦት ያምጣ፡፡
14. እንዲሁም በየጠዋቱ የእህል መሥዋዕት ያቅርብ፡፡ ያም በአንድ ሊትር የወይራ ዘይት የተለወሰ 3.5 መስፈሪያ ዱቄት መሆን አለበት፡፡ በየቀኑ ይህ የእህልና የወይራ ዘይት መሥዋዕት ለእኔ ማቅረብን መዘንጋት የለብህም ይላል ያህዌ፡፡
15. ጠቦቱ፣ የእህልና የወይራ ዘይት መሥዋዕቱ፣ በየጠዋቱ መሠዊያው ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት ሆኖ ለእኔ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
\v 13 በእያንዳንዱ ቀን ጠዋት ካህኑ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጐ እንዲያቀርበው አንድ ሰው እንከን የሌለበት የአንድ ዓመት ጠቦት ያምጣ፡፡ \v 14 እንዲሁም በየጠዋቱ የእህል መሥዋዕት ያቅርብ፡፡ ያም በአንድ ሊትር የወይራ ዘይት የተለወሰ 3.5 መስፈሪያ ዱቄት መሆን አለበት፡፡ በየቀኑ ይህ የእህልና የወይራ ዘይት መሥዋዕት ለእኔ ማቅረብን መዘንጋት የለብህም ይላል ያህዌ፡፡ \v 15 ጠቦቱ፣ የእህልና የወይራ ዘይት መሥዋዕቱ፣ በየጠዋቱ መሠዊያው ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት ሆኖ ለእኔ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

View File

@ -453,7 +453,15 @@
"45-16",
"45-18",
"45-21",
"45-23",
"45-25",
"46-title",
"46-01",
"46-03",
"46-06",
"46-09",
"46-11",
"46-13",
"47-title",
"48-title"
]