Tue Oct 16 2018 09:05:59 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 09:06:00 +03:00
parent 7972674346
commit 84af3cae4f
8 changed files with 18 additions and 17 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 5 ደግሞም ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በቅርቡ ብዙ አስደንጋጭ ጥፋት ይደርስባችኋል፡፡ \v 6 ይህም ለእስራኤል መጨረሻም ይሆናል፡፡
\v 7 በእስራኤል ምድር ለምትኖሩት ህዝቦች መጥፊያችሁ መጨረሻችሁ ይሆናል፡፡ ጊዜው ደርሷል የምትጠፋበት ጊዜ ቀርቧል፡፡ በዚያን ጊዜ በተራሮች ላይ ጣዖታትን ያመልኩ የነበሩት ወደናንተ መሸበር እንጂ ደስታ አይሆንላቸውም፡፡
\v 5 ደግሞም ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በቅርቡ ብዙ አስደንጋጭ ጥፋት ይደርስባችኋል፡፡ \v 6 ይህም ለእስራኤል መጨረሻም ይሆናል፡፡ \v 7 በእስራኤል ምድር ለምትኖሩት ህዝቦች መጥፊያችሁ መጨረሻችሁ ይሆናል፡፡ ጊዜው ደርሷል የምትጠፋበት ጊዜ ቀርቧል፡፡ በዚያን ጊዜ በተራሮች ላይ ጣዖታትን ያመልኩ የነበሩት ወደናንተ መሸበር እንጂ ደስታ አይሆንላቸውም፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 8 \v 9 በእናንተ ላይ ተቆጥቻለሁና ቅጣቴንም ላፈስባችሁ ነው ስላደረጋችሁትም ክፉ ስራ ሁሉ እፈርድባችኋለሁ እንደ ፀያፍ ሥራችሁ መጠን ዋናችሁን እሰጣችኋለሁ
9. ለእናንተም አልፈራም ምረትም አላደርግላችሁም በርግጠኝነት ስለ ክፉ ስራችሁ እቀጣችኋለሁ ከዚያም የቀጣኋችሁ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ታውቃላችሁ፡፡
\v 8 በእናንተ ላይ ተቆጥቻለሁና ቅጣቴንም ላፈስባችሁ ነው ስላደረጋችሁትም ክፉ ስራ ሁሉ እፈርድባችኋለሁ እንደ ፀያፍ ሥራችሁ መጠን ዋናችሁን እሰጣችኋለሁ \v 9 ለእናንተም አልፈራም ምረትም አላደርግላችሁም በርግጠኝነት ስለ ክፉ ስራችሁ እቀጣችኋለሁ ከዚያም የቀጣኋችሁ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 10 \v 11 የቅጣታችሁ ቀን ደርሷል መጥቷልም በትዕቢታችሁ ምክንያት ጥፋት መጥቷል
11. ሰዎች አመፀኞች ሆነዋል ክፋትንም አብዝተዋልና ከህዝቡ ገንዘባቸውም ወይም ንብረት አይተርፋቸውም ማንም አያስባቸውም
\v 10 የቅጣታችሁ ቀን ደርሷል መጥቷልም በትዕቢታችሁ ምክንያት ጥፋት መጥቷል \v 11 ሰዎች አመፀኞች ሆነዋል ክፋትንም አብዝተዋልና ከህዝቡ ገንዘባቸውም ወይም ንብረት አይተርፋቸውም ማንም አያስባቸውም

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 12 \v 13 ያም ጊዜው አሁን ነው ቀኑም ደርሷል፡፡ የእግዚአብር ቁጣ በሁሉም ላይ ስለሆነ የሚገዙም በርካሽ ዋጋ ስለገዙ አይደሰተም የሚሸጡም በርካሽ ዋጋ ስለሸጡ አያዝኑም፡፡
13. በሃጢያታቸው በማድረጋቸው ምክንያት ንብረታችሁን የሚሰጡ መልሰው ረገጡት ፈዕጥ አይችሉም እንዲያውም ተመልሰው ሊያዩት እንኳን አይችሉም በዚያ ለሚኖሩ ሁሉ መከናወን አይሆንላቸውም ፡፡
\v 12 ያም ጊዜው አሁን ነው ቀኑም ደርሷል፡፡ የእግዚአብር ቁጣ በሁሉም ላይ ስለሆነ የሚገዙም በርካሽ ዋጋ ስለገዙ አይደሰተም የሚሸጡም በርካሽ ዋጋ ስለሸጡ አያዝኑም፡፡ \v 13 በሃጢያታቸው በማድረጋቸው ምክንያት ንብረታችሁን የሚሰጡ መልሰው ረገጡት ፈዕጥ አይችሉም እንዲያውም ተመልሰው ሊያዩት እንኳን አይችሉም በዚያ ለሚኖሩ ሁሉ መከናወን አይሆንላቸውም ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 ቀጣዩ በሁሉም ላይ ስለሆነ የጦር መሪዎቻቸው ሠራዊቱ ለጦርነት ለመላ ለማዘጋጀት መለከት ቢነፋ እንኳን ማንም ምላሽ የሚሰጣቸው የለም፡፡
15. ይሄም በሚሆንበት ጊዜ በሠው ጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሆናሉ በከተማይቱ ውስጥ መቀሰፍና ቸነፈር ይሆናል፡፡ ከከተማይቱ በሜዳ ውጪ የሚገኙ በጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሞታሉ በከተማይቱ ውስጥ ያሉት በችግርም በመቅሰፍት ይሞታሉ፡፡
16. ከዚህም የተረፈና ያመለጡ ወደ ተራሮች ሸሽተው (በዚያ) በሃጢያታቸው ምክንያት እንጂ ሸለቆ እርግቦች የሃዘን እንጉርጉሮ ያንጐራጉራሉ፡፡
\v 14 ቀጣዩ በሁሉም ላይ ስለሆነ የጦር መሪዎቻቸው ሠራዊቱ ለጦርነት ለመላ ለማዘጋጀት መለከት ቢነፋ እንኳን ማንም ምላሽ የሚሰጣቸው የለም፡፡ \v 15 ይሄም በሚሆንበት ጊዜ በሠው ጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሆናሉ በከተማይቱ ውስጥ መቀሰፍና ቸነፈር ይሆናል፡፡ ከከተማይቱ በሜዳ ውጪ የሚገኙ በጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሞታሉ በከተማይቱ ውስጥ ያሉት በችግርም በመቅሰፍት ይሞታሉ፡፡ \v 16 ከዚህም የተረፈና ያመለጡ ወደ ተራሮች ሸሽተው (በዚያ) በሃጢያታቸው ምክንያት እንጂ ሸለቆ እርግቦች የሃዘን እንጉርጉሮ ያንጐራጉራሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 17 \v 18 \v 19 ከፍርሃታቸውም ብዛት የተነሳ እጆቻቸው ይዝላሉ ይደክማሉ ጉልበታቸውም ሊሸከማቸው የሚችል ደካማ ይሆናል፡፡
18. ከተቦጫጨቀም ጨርቅ የተሰራ በልብስ ይለብሳሉ ይፈራሉም፡፡ ራሳቸው በሃፍረት መሆናቸው ያሳያሉ፡፡ የሃዘናቸውን ጥልቀት ለመግለፅ ራሳቸውን ይላጩታል፡፡
19. ብሮቻቸው በመንገድ ላይ ይወረውሩታል ወርቆቻቸውንም እንደ ጥራጊ ቆሻሻ ይቆጥሩታል ምክንያቱም በእግዚአብሔር የቁጣ ቀን ብሮቻቸው ወርቆቻቸው እንደማያድናቸው ይገነዘባሉ፡፡ ሆዳቸውን ለመሙላት መሃል ለመግባት አይችሉም ምክንያቱም የወርቅና የብር ብዛት ወደ ሃጢያት መርቷቸዋል፡፡
\v 17 ከፍርሃታቸውም ብዛት የተነሳ እጆቻቸው ይዝላሉ ይደክማሉ ጉልበታቸውም ሊሸከማቸው የሚችል ደካማ ይሆናል፡፡
\v 18 ከተቦጫጨቀም ጨርቅ የተሰራ በልብስ ይለብሳሉ ይፈራሉም፡፡ ራሳቸው በሃፍረት መሆናቸው ያሳያሉ፡፡ የሃዘናቸውን ጥልቀት ለመግለፅ ራሳቸውን ይላጩታል፡፡
\v 19 ብሮቻቸው በመንገድ ላይ ይወረውሩታል ወርቆቻቸውንም እንደ ጥራጊ ቆሻሻ ይቆጥሩታል ምክንያቱም በእግዚአብሔር የቁጣ ቀን ብሮቻቸው ወርቆቻቸው እንደማያድናቸው ይገነዘባሉ፡፡ ሆዳቸውን ለመሙላት መሃል ለመግባት አይችሉም ምክንያቱም የወርቅና የብር ብዛት ወደ ሃጢያት መርቷቸዋል፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 20 \v 21 \v 22 በጌጦቻቸው በመኩራት ከንቱና አስፀያፊ ጣኦታትን ለሃሰትና አምላኮቻችን ለመስራት ተጠቀሙባቸው ስለዚህ እነዚህ እንዴት አስፀያፊና የማያስፈልግ መሆናቸውን እንዲያዩ አደርጋቸዋለሁ፡፡
21. እኔም ለሚወሯችሁ ለእንግዶች የከበሩ ሃብቶቻችሁን እንዲወስድ ብሮቻችሁንና ወርቆቻችሁን እሰጣችኋለሁ፡፡ እነዚህን ነገሮች ለክፉዎች እሰጣቸዋለሁ፡፡ በሚወስዳችሁ ነገሮች ላይ የተዋረደ ነገር እንዳያደርጉ አልከለከላቸውም፡፡
22. ወንበዴዎች ወደ ቤተ መቅደስ ተቀድሰው መቀደስ እንዲገቡና እንዳያረክሱት አደርጋለሁ፡፡
\v 20 በጌጦቻቸው በመኩራት ከንቱና አስፀያፊ ጣኦታትን ለሃሰትና አምላኮቻችን ለመስራት ተጠቀሙባቸው ስለዚህ እነዚህ እንዴት አስፀያፊና የማያስፈልግ መሆናቸውን እንዲያዩ አደርጋቸዋለሁ፡፡
\v 21 እኔም ለሚወሯችሁ ለእንግዶች የከበሩ ሃብቶቻችሁን እንዲወስድ ብሮቻችሁንና ወርቆቻችሁን እሰጣችኋለሁ፡፡ እነዚህን ነገሮች ለክፉዎች እሰጣቸዋለሁ፡፡ በሚወስዳችሁ ነገሮች ላይ የተዋረደ ነገር እንዳያደርጉ አልከለከላቸውም፡፡
\v 22 ወንበዴዎች ወደ ቤተ መቅደስ ተቀድሰው መቀደስ እንዲገቡና እንዳያረክሱት አደርጋለሁ፡፡

View File

@ -95,6 +95,13 @@
"07-title",
"07-01",
"07-03",
"07-05",
"07-08",
"07-10",
"07-12",
"07-14",
"07-17",
"07-20",
"08-title",
"09-title",
"10-title",