diff --git a/07/05.txt b/07/05.txt index df7de0a..c30942d 100644 --- a/07/05.txt +++ b/07/05.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 5 ደግሞም ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በቅርቡ ብዙ አስደንጋጭ ጥፋት ይደርስባችኋል፡፡ \v 6 ይህም ለእስራኤል መጨረሻም ይሆናል፡፡ -\v 7 በእስራኤል ምድር ለምትኖሩት ህዝቦች መጥፊያችሁ መጨረሻችሁ ይሆናል፡፡ ጊዜው ደርሷል የምትጠፋበት ጊዜ ቀርቧል፡፡ በዚያን ጊዜ በተራሮች ላይ ጣዖታትን ያመልኩ የነበሩት ወደናንተ መሸበር እንጂ ደስታ አይሆንላቸውም፡፡ \ No newline at end of file +\v 5 ደግሞም ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በቅርቡ ብዙ አስደንጋጭ ጥፋት ይደርስባችኋል፡፡ \v 6 ይህም ለእስራኤል መጨረሻም ይሆናል፡፡ \v 7 በእስራኤል ምድር ለምትኖሩት ህዝቦች መጥፊያችሁ መጨረሻችሁ ይሆናል፡፡ ጊዜው ደርሷል የምትጠፋበት ጊዜ ቀርቧል፡፡ በዚያን ጊዜ በተራሮች ላይ ጣዖታትን ያመልኩ የነበሩት ወደናንተ መሸበር እንጂ ደስታ አይሆንላቸውም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/08.txt b/07/08.txt index a70fb89..43117ed 100644 --- a/07/08.txt +++ b/07/08.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 8 \v 9 በእናንተ ላይ ተቆጥቻለሁና ቅጣቴንም ላፈስባችሁ ነው ስላደረጋችሁትም ክፉ ስራ ሁሉ እፈርድባችኋለሁ እንደ ፀያፍ ሥራችሁ መጠን ዋናችሁን እሰጣችኋለሁ -9. ለእናንተም አልፈራም ምረትም አላደርግላችሁም በርግጠኝነት ስለ ክፉ ስራችሁ እቀጣችኋለሁ ከዚያም የቀጣኋችሁ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ታውቃላችሁ፡፡ \ No newline at end of file +\v 8 በእናንተ ላይ ተቆጥቻለሁና ቅጣቴንም ላፈስባችሁ ነው ስላደረጋችሁትም ክፉ ስራ ሁሉ እፈርድባችኋለሁ እንደ ፀያፍ ሥራችሁ መጠን ዋናችሁን እሰጣችኋለሁ \v 9 ለእናንተም አልፈራም ምረትም አላደርግላችሁም በርግጠኝነት ስለ ክፉ ስራችሁ እቀጣችኋለሁ ከዚያም የቀጣኋችሁ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ታውቃላችሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/10.txt b/07/10.txt index 73a4ba5..4dcdef1 100644 --- a/07/10.txt +++ b/07/10.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 10 \v 11 የቅጣታችሁ ቀን ደርሷል መጥቷልም በትዕቢታችሁ ምክንያት ጥፋት መጥቷል -11. ሰዎች አመፀኞች ሆነዋል ክፋትንም አብዝተዋልና ከህዝቡ ገንዘባቸውም ወይም ንብረት አይተርፋቸውም ማንም አያስባቸውም \ No newline at end of file +\v 10 የቅጣታችሁ ቀን ደርሷል መጥቷልም በትዕቢታችሁ ምክንያት ጥፋት መጥቷል \v 11 ሰዎች አመፀኞች ሆነዋል ክፋትንም አብዝተዋልና ከህዝቡ ገንዘባቸውም ወይም ንብረት አይተርፋቸውም ማንም አያስባቸውም \ No newline at end of file diff --git a/07/12.txt b/07/12.txt index d314fab..ec64e98 100644 --- a/07/12.txt +++ b/07/12.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 12 \v 13 ያም ጊዜው አሁን ነው ቀኑም ደርሷል፡፡ የእግዚአብር ቁጣ በሁሉም ላይ ስለሆነ የሚገዙም በርካሽ ዋጋ ስለገዙ አይደሰተም የሚሸጡም በርካሽ ዋጋ ስለሸጡ አያዝኑም፡፡ -13. በሃጢያታቸው በማድረጋቸው ምክንያት ንብረታችሁን የሚሰጡ መልሰው ረገጡት ፈዕጥ አይችሉም እንዲያውም ተመልሰው ሊያዩት እንኳን አይችሉም በዚያ ለሚኖሩ ሁሉ መከናወን አይሆንላቸውም ፡፡ \ No newline at end of file +\v 12 ያም ጊዜው አሁን ነው ቀኑም ደርሷል፡፡ የእግዚአብር ቁጣ በሁሉም ላይ ስለሆነ የሚገዙም በርካሽ ዋጋ ስለገዙ አይደሰተም የሚሸጡም በርካሽ ዋጋ ስለሸጡ አያዝኑም፡፡ \v 13 በሃጢያታቸው በማድረጋቸው ምክንያት ንብረታችሁን የሚሰጡ መልሰው ረገጡት ፈዕጥ አይችሉም እንዲያውም ተመልሰው ሊያዩት እንኳን አይችሉም በዚያ ለሚኖሩ ሁሉ መከናወን አይሆንላቸውም ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/14.txt b/07/14.txt index 8b02d51..2fb5808 100644 --- a/07/14.txt +++ b/07/14.txt @@ -1,3 +1 @@ -\v 14 \v 15 \v 16 ቀጣዩ በሁሉም ላይ ስለሆነ የጦር መሪዎቻቸው ሠራዊቱ ለጦርነት ለመላ ለማዘጋጀት መለከት ቢነፋ እንኳን ማንም ምላሽ የሚሰጣቸው የለም፡፡ -15. ይሄም በሚሆንበት ጊዜ በሠው ጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሆናሉ በከተማይቱ ውስጥ መቀሰፍና ቸነፈር ይሆናል፡፡ ከከተማይቱ በሜዳ ውጪ የሚገኙ በጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሞታሉ በከተማይቱ ውስጥ ያሉት በችግርም በመቅሰፍት ይሞታሉ፡፡ -16. ከዚህም የተረፈና ያመለጡ ወደ ተራሮች ሸሽተው (በዚያ) በሃጢያታቸው ምክንያት እንጂ ሸለቆ እርግቦች የሃዘን እንጉርጉሮ ያንጐራጉራሉ፡፡ \ No newline at end of file +\v 14 ቀጣዩ በሁሉም ላይ ስለሆነ የጦር መሪዎቻቸው ሠራዊቱ ለጦርነት ለመላ ለማዘጋጀት መለከት ቢነፋ እንኳን ማንም ምላሽ የሚሰጣቸው የለም፡፡ \v 15 ይሄም በሚሆንበት ጊዜ በሠው ጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሆናሉ በከተማይቱ ውስጥ መቀሰፍና ቸነፈር ይሆናል፡፡ ከከተማይቱ በሜዳ ውጪ የሚገኙ በጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሞታሉ በከተማይቱ ውስጥ ያሉት በችግርም በመቅሰፍት ይሞታሉ፡፡ \v 16 ከዚህም የተረፈና ያመለጡ ወደ ተራሮች ሸሽተው (በዚያ) በሃጢያታቸው ምክንያት እንጂ ሸለቆ እርግቦች የሃዘን እንጉርጉሮ ያንጐራጉራሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/17.txt b/07/17.txt index 9cfa378..c56f268 100644 --- a/07/17.txt +++ b/07/17.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\v 17 \v 18 \v 19 ከፍርሃታቸውም ብዛት የተነሳ እጆቻቸው ይዝላሉ ይደክማሉ ጉልበታቸውም ሊሸከማቸው የሚችል ደካማ ይሆናል፡፡ -18. ከተቦጫጨቀም ጨርቅ የተሰራ በልብስ ይለብሳሉ ይፈራሉም፡፡ ራሳቸው በሃፍረት መሆናቸው ያሳያሉ፡፡ የሃዘናቸውን ጥልቀት ለመግለፅ ራሳቸውን ይላጩታል፡፡ -19. ብሮቻቸው በመንገድ ላይ ይወረውሩታል ወርቆቻቸውንም እንደ ጥራጊ ቆሻሻ ይቆጥሩታል ምክንያቱም በእግዚአብሔር የቁጣ ቀን ብሮቻቸው ወርቆቻቸው እንደማያድናቸው ይገነዘባሉ፡፡ ሆዳቸውን ለመሙላት መሃል ለመግባት አይችሉም ምክንያቱም የወርቅና የብር ብዛት ወደ ሃጢያት መርቷቸዋል፡፡ \ No newline at end of file +\v 17 ከፍርሃታቸውም ብዛት የተነሳ እጆቻቸው ይዝላሉ ይደክማሉ ጉልበታቸውም ሊሸከማቸው የሚችል ደካማ ይሆናል፡፡ +\v 18 ከተቦጫጨቀም ጨርቅ የተሰራ በልብስ ይለብሳሉ ይፈራሉም፡፡ ራሳቸው በሃፍረት መሆናቸው ያሳያሉ፡፡ የሃዘናቸውን ጥልቀት ለመግለፅ ራሳቸውን ይላጩታል፡፡ +\v 19 ብሮቻቸው በመንገድ ላይ ይወረውሩታል ወርቆቻቸውንም እንደ ጥራጊ ቆሻሻ ይቆጥሩታል ምክንያቱም በእግዚአብሔር የቁጣ ቀን ብሮቻቸው ወርቆቻቸው እንደማያድናቸው ይገነዘባሉ፡፡ ሆዳቸውን ለመሙላት መሃል ለመግባት አይችሉም ምክንያቱም የወርቅና የብር ብዛት ወደ ሃጢያት መርቷቸዋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/20.txt b/07/20.txt index 534c5d2..d4d59b8 100644 --- a/07/20.txt +++ b/07/20.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\v 20 \v 21 \v 22 በጌጦቻቸው በመኩራት ከንቱና አስፀያፊ ጣኦታትን ለሃሰትና አምላኮቻችን ለመስራት ተጠቀሙባቸው ስለዚህ እነዚህ እንዴት አስፀያፊና የማያስፈልግ መሆናቸውን እንዲያዩ አደርጋቸዋለሁ፡፡ -21. እኔም ለሚወሯችሁ ለእንግዶች የከበሩ ሃብቶቻችሁን እንዲወስድ ብሮቻችሁንና ወርቆቻችሁን እሰጣችኋለሁ፡፡ እነዚህን ነገሮች ለክፉዎች እሰጣቸዋለሁ፡፡ በሚወስዳችሁ ነገሮች ላይ የተዋረደ ነገር እንዳያደርጉ አልከለከላቸውም፡፡ -22. ወንበዴዎች ወደ ቤተ መቅደስ ተቀድሰው መቀደስ እንዲገቡና እንዳያረክሱት አደርጋለሁ፡፡ \ No newline at end of file +\v 20 በጌጦቻቸው በመኩራት ከንቱና አስፀያፊ ጣኦታትን ለሃሰትና አምላኮቻችን ለመስራት ተጠቀሙባቸው ስለዚህ እነዚህ እንዴት አስፀያፊና የማያስፈልግ መሆናቸውን እንዲያዩ አደርጋቸዋለሁ፡፡ +\v 21 እኔም ለሚወሯችሁ ለእንግዶች የከበሩ ሃብቶቻችሁን እንዲወስድ ብሮቻችሁንና ወርቆቻችሁን እሰጣችኋለሁ፡፡ እነዚህን ነገሮች ለክፉዎች እሰጣቸዋለሁ፡፡ በሚወስዳችሁ ነገሮች ላይ የተዋረደ ነገር እንዳያደርጉ አልከለከላቸውም፡፡ +\v 22 ወንበዴዎች ወደ ቤተ መቅደስ ተቀድሰው መቀደስ እንዲገቡና እንዳያረክሱት አደርጋለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 20f3dd2..f76ab15 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -95,6 +95,13 @@ "07-title", "07-01", "07-03", + "07-05", + "07-08", + "07-10", + "07-12", + "07-14", + "07-17", + "07-20", "08-title", "09-title", "10-title",