Tue Oct 16 2018 09:03:59 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 09:04:00 +03:00
parent f7632f5f8f
commit 7972674346
6 changed files with 12 additions and 10 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 እንግዲህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል አንተ ህዝቅኤል በእጅህ አጨብጭቦ በእግርህም አሸብሽብና በጩኸት ሃዘንህን ግለጥ በክፋታቸውና በአስፀያፊ ስራቸው በእስራኤል ህዝብ ላይ ስለሚመጣው ወየው በል፡፡\v 12 ከእየሩሳሌም በሩቅ ያሉት በቸነፈር ይሞታሉ በእየሩሳሌም ቅርብ ያሉት በጠላቶቻቸው ጐራዴ ይሞታሉ፡፡ ከዚህም የተረፉት በረሃብ ይሞታሉ እኔም የምቀጣቸው እንዲህ ነው፡፡
\v 11 እንግዲህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል አንተ ህዝቅኤል በእጅህ አጨብጭቦ በእግርህም አሸብሽብና በጩኸት ሃዘንህን ግለጥ በክፋታቸውና በአስፀያፊ ስራቸው በእስራኤል ህዝብ ላይ ስለሚመጣው ወየው በል፡፡ \v 12 ከእየሩሳሌም በሩቅ ያሉት በቸነፈር ይሞታሉ በእየሩሳሌም ቅርብ ያሉት በጠላቶቻቸው ጐራዴ ይሞታሉ፡፡ ከዚህም የተረፉት በረሃብ ይሞታሉ እኔም የምቀጣቸው እንዲህ ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 13 \v 14 ከእናንተ አንዳንዶች ሬሳዎቻቸው በጣኦታቱና በመሰውያው በየትላልቅ ኮረብቶችና በተራሮች በየትላልቅ ዛፍ ሥር ጣዖታትን ለማክበር እጣን በሚያኑበት ቦታ ሁሉ ይወድቃሉ፡፡
14. ኃይሌንም አሳያለሁ የሚኖሩበትን አገር ሁሉ በሩቅ ምዕራብ ምድረበዳ በሩቅ ሰሜን አስባለው እስከ ዴብላታ ከተማ ድረስ ምድረ በዳ አደርጋለሁ፡፡ ከዚያም እኔ እግዚአብሔ እንዳደረኩ ያውቃሉ፡፡
\v 13 ከእናንተ አንዳንዶች ሬሳዎቻቸው በጣኦታቱና በመሰውያው በየትላልቅ ኮረብቶችና በተራሮች በየትላልቅ ዛፍ ሥር ጣዖታትን ለማክበር እጣን በሚያኑበት ቦታ ሁሉ ይወድቃሉ፡፡ \v 14 ኃይሌንም አሳያለሁ የሚኖሩበትን አገር ሁሉ በሩቅ ምዕራብ ምድረበዳ በሩቅ ሰሜን አስባለው እስከ ዴብላታ ከተማ ድረስ ምድረ በዳ አደርጋለሁ፡፡ ከዚያም እኔ እግዚአብሔ እንዳደረኩ ያውቃሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 7 \v 1 \v 2 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ሌላ መልዕክት ሰጠኝ እንዲህም አለ
2. አንተ የሰው ልጅ እኔ እግዚአብሔር ለእስራኤል ህዝብ የምለው ይህን ነው እስራዔል ሁሉ በግዛቱም ያሉ ሁሉ በቅርቡ ፈጥነው ይጠፋሉ፡፡
\c 7 \v 1 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ሌላ መልዕክት ሰጠኝ እንዲህም አለ
\v 2 አንተ የሰው ልጅ እኔ እግዚአብሔር ለእስራኤል ህዝብ የምለው ይህን ነው እስራዔል ሁሉ በግዛቱም ያሉ ሁሉ በቅርቡ ፈጥነው ይጠፋሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 3 \v 4 እናንተ የእስራኤል ህዝቦች መጨረሻው ደርሷል፡፡ በፅኑ እቀጣችኋለሁ ስላደረጋችሁት ክፉ ነገር ሁሉ እፈርድላችኋለሁ እንደ ፀያፍ ስራችም መጠን እከፍላችኋለሁ፡፡
4. ለእናንተም አልፈራም ምህረትና አላደርግላችሁም ስለ ክፉ ስራችሁም በፅኑ እቀጣችኋለሁ፡፡ በዚያም ጊዜ ይህ የሆነው እኔ እግዚአብሔር ስላደረግሁት መሆኑን ታውቃላችሁ
\v 3 እናንተ የእስራኤል ህዝቦች መጨረሻው ደርሷል፡፡ በፅኑ እቀጣችኋለሁ ስላደረጋችሁት ክፉ ነገር ሁሉ እፈርድላችኋለሁ እንደ ፀያፍ ስራችም መጠን እከፍላችኋለሁ፡፡
\v 4 ለእናንተም አልፈራም ምህረትና አላደርግላችሁም ስለ ክፉ ስራችሁም በፅኑ እቀጣችኋለሁ፡፡ በዚያም ጊዜ ይህ የሆነው እኔ እግዚአብሔር ስላደረግሁት መሆኑን ታውቃላችሁ

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 5 \v 6 \v 7 ደግሞም ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በቅርቡ ብዙ አስደንጋጭ ጥፋት ይደርስባችኋል፡፡
6. ይህም ለእስራኤል መጨረሻም ይሆናል፡፡
7. በእስራኤል ምድር ለምትኖሩት ህዝቦች መጥፊያችሁ መጨረሻችሁ ይሆናል፡፡ ጊዜው ደርሷል የምትጠፋበት ጊዜ ቀርቧል፡፡ በዚያን ጊዜ በተራሮች ላይ ጣዖታትን ያመልኩ የነበሩት ወደናንተ መሸበር እንጂ ደስታ አይሆንላቸውም፡፡
\v 5 ደግሞም ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በቅርቡ ብዙ አስደንጋጭ ጥፋት ይደርስባችኋል፡፡ \v 6 ይህም ለእስራኤል መጨረሻም ይሆናል፡፡
\v 7 በእስራኤል ምድር ለምትኖሩት ህዝቦች መጥፊያችሁ መጨረሻችሁ ይሆናል፡፡ ጊዜው ደርሷል የምትጠፋበት ጊዜ ቀርቧል፡፡ በዚያን ጊዜ በተራሮች ላይ ጣዖታትን ያመልኩ የነበሩት ወደናንተ መሸበር እንጂ ደስታ አይሆንላቸውም፡፡

View File

@ -90,7 +90,11 @@
"06-04",
"06-06",
"06-08",
"06-11",
"06-13",
"07-title",
"07-01",
"07-03",
"08-title",
"09-title",
"10-title",