Tue Oct 16 2018 09:01:59 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 09:02:01 +03:00
parent a26f2235b1
commit f7632f5f8f
6 changed files with 10 additions and 11 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\c 6 \v 1 \v 2 \v 3 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ የሚል ሌላ መልዕክት ሰጠኝ እንዲህ አለ
2. የሰው ልጅ ወደ እስራኤል ተራሮች ዙርና ስለሚሆንባቸው ነገር ትንቢት ተናገር እንዲህም በል 3.የእስራኤል ተራሮች ጌታ እግዚአብሔር የሚላችሁን ስሙ እሱ ለተራሮች ለረጃጅም ኮረብቶችና ለምንጮችና ሸለቆዎች እንዲህ ይላል በኮረብቶቻችሁ ላይ ያሉትን መስገጃዎች ሁሉ የሚያጠፉ ጐራዴ የታጠቁ የጠላት ወታደሮች እልክባችኋለሁ፡፡
\c 6 \v 1 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ የሚል ሌላ መልዕክት ሰጠኝ እንዲህ አለ \v 2 የሰው ልጅ ወደ እስራኤል ተራሮች ዙርና ስለሚሆንባቸው ነገር ትንቢት ተናገር እንዲህም በል \v 3 የእስራኤል ተራሮች ጌታ እግዚአብሔር የሚላችሁን ስሙ እሱ ለተራሮች ለረጃጅም ኮረብቶችና ለምንጮችና ሸለቆዎች እንዲህ ይላል በኮረብቶቻችሁ ላይ ያሉትን መስገጃዎች ሁሉ የሚያጠፉ ጐራዴ የታጠቁ የጠላት ወታደሮች እልክባችኋለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 4 \v 5 ጣኦት የምታመልኩባቸውን መስገጃዎቻችሁን የምትጠነቁሉበትን መሰዊያ ሁሉ ያርሳሉ ብዙ እስራኤላውያን በጣኦቶች አጠገብ ይገድሏቸዋል፡፡
5. በድኖቻቸውም በጣኦታቱ አጠገብ ይጋደማሉ አጥንቶቻቸውም በመሰዊያው አጠገብ ይበታተናል፡፡
\v 4 ጣኦት የምታመልኩባቸውን መስገጃዎቻችሁን የምትጠነቁሉበትን መሰዊያ ሁሉ ያርሳሉ ብዙ እስራኤላውያን በጣኦቶች አጠገብ ይገድሏቸዋል፡፡ \v 5 በድኖቻቸውም በጣኦታቱ አጠገብ ይጋደማሉ አጥንቶቻቸውም በመሰዊያው አጠገብ ይበታተናል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 6 \v 7 እናንተ እስራኤል በምትኖሩበት ሁሉ ከተሞቻችሁና የምትሰግዱት (ጣኦት የምታመልኩበት) መስገጃዎች ሁሉ ይፈራርሳሉ፡፡
7. ከናንተ ብዙዎች በፊታችሁ ይገደላሉ እናንተም እኔ እግዚአብሔር እኔ አደርጋለሁ ያልሁትን ለመፈፀም ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
\v 6 እናንተ እስራኤል በምትኖሩበት ሁሉ ከተሞቻችሁና የምትሰግዱት (ጣኦት የምታመልኩበት) መስገጃዎች ሁሉ ይፈራርሳሉ፡፡ \v 7 ከናንተ ብዙዎች በፊታችሁ ይገደላሉ እናንተም እኔ እግዚአብሔር እኔ አደርጋለሁ ያልሁትን ለመፈፀም ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 8 \v 9 \v 10 ነገር ግን ከናንተ ጥቂቶች በህይወት እንዲኖሩ አደርጋለሁ እነርሱም ጠላቶቻችሁ በሌሉት ነገር ሲያሳድዳችሁ ከሞት ይተርፋሉ፡፡
9. ይሄ ከሆን በኋላ እንዴት ሄዶ በተደረጋችሁበት ---- እናንተ ሞትን ያመለጣችሁ እኔን ታስባላችሁ እንዴት እንደተቆጣሁ ታስታውሳላችሁ ምክንያቱም ጣኦትን ለማምለክ በመፈለጋችሁ ምክንያት ለኔ ታማኞች አልነበራችሁም ክፉና አስያፊ ነገሮች በማድረጋችሁ ራሳችሁን ጠልታችኋል፡፡
1. እኔም እግዚአብሔር እንደቀጣኋችሁ ትረዳላችሁ እኔም እንደምቀጣችሁ ያስጠነቀቋችሁ በእውነቱ በከንቱ ላደርገው እንደነበር ትገነዘባላችሁ፡፡
\v 8 ነገር ግን ከናንተ ጥቂቶች በህይወት እንዲኖሩ አደርጋለሁ እነርሱም ጠላቶቻችሁ በሌሉት ነገር ሲያሳድዳችሁ ከሞት ይተርፋሉ፡፡ \v 9 ይሄ ከሆን በኋላ እንዴት ሄዶ በተደረጋችሁበት እናንተ ሞትን ያመለጣችሁ እኔን ታስባላችሁ እንዴት እንደተቆጣሁ ታስታውሳላችሁ ምክንያቱም ጣኦትን ለማምለክ በመፈለጋችሁ ምክንያት ለኔ ታማኞች አልነበራችሁም ክፉና አስያፊ ነገሮች በማድረጋችሁ ራሳችሁን ጠልታችኋል፡፡
\v 10 እኔም እግዚአብሔር እንደቀጣኋችሁ ትረዳላችሁ እኔም እንደምቀጣችሁ ያስጠነቀቋችሁ በእውነቱ በከንቱ ላደርገው እንደነበር ትገነዘባላችሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 11 \v 12 እንግዲህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል አንተ ህዝቅኤል በእጅህ አጨብጭቦ በእግርህም አሸብሽብና በጩኸት ሃዘንህን ግለጥ በክፋታቸውና በአስፀያፊ ስራቸው በእስራኤል ህዝብ ላይ ስለሚመጣው ወየው በል፡፡
12. ከእየሩሳሌም በሩቅ ያሉት በቸነፈር ይሞታሉ በእየሩሳሌም ቅርብ ያሉት በጠላቶቻቸው ጐራዴ ይሞታሉ፡፡ ከዚህም የተረፉት በረሃብ ይሞታሉ እኔም የምቀጣቸው እንዲህ ነው፡፡
\v 11 እንግዲህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል አንተ ህዝቅኤል በእጅህ አጨብጭቦ በእግርህም አሸብሽብና በጩኸት ሃዘንህን ግለጥ በክፋታቸውና በአስፀያፊ ስራቸው በእስራኤል ህዝብ ላይ ስለሚመጣው ወየው በል፡፡\v 12 ከእየሩሳሌም በሩቅ ያሉት በቸነፈር ይሞታሉ በእየሩሳሌም ቅርብ ያሉት በጠላቶቻቸው ጐራዴ ይሞታሉ፡፡ ከዚህም የተረፉት በረሃብ ይሞታሉ እኔም የምቀጣቸው እንዲህ ነው፡፡

View File

@ -86,6 +86,10 @@
"05-13",
"05-15",
"06-title",
"06-01",
"06-04",
"06-06",
"06-08",
"07-title",
"08-title",
"09-title",