Fri Jun 01 2018 10:14:09 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:14:12 +03:00
parent 2abbf35009
commit e8cc7cfd60
9 changed files with 17 additions and 8 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 7. በምድር ላይ ስለሚከናወን ስለ ሌላም ከንቱ ነገር አሰብሁ። 8. ያም ብቻቸውን ስለሚኖሩ ሰዎች ነው። እነዚህ ሰዎች አብሮአቸው የሚኖር ቤተ ሰብ ወይም ልጆች ወይም ወንድሞችም ሆኑ እህቶች የሏቸውም። ሳያቋርጡ ሁልጊዜ ተግተው በመሥራት ብዙ ገንዝብ ያገኛሉ። ነገር ግን በሚያገኙት ነገር ፈጽሞ አይረኩም። ራሳቸውንም እንዲህ በማለት ይጠይቃሉ፡« ሥራ በመሥራት ብዙ የምለፋው ለምንድን ነው? ማንንስ ለመርዳት ብዬ ነው? ማድረግ ደስ የሚለኝን ነገር የማላደርገው ለምንድን ነው? እስካሁን እያደረግሁት ያለው ነገር ከንቱ ነው» ይህም በጣም መጥፎ ነው።
\v 7 በምድር ላይ ስለሚከናወን ስለ ሌላም ከንቱ ነገር አሰብሁ። \v 8 ያም ብቻቸውን ስለሚኖሩ ሰዎች ነው። እነዚህ ሰዎች አብሮአቸው የሚኖር ቤተ ሰብ ወይም ልጆች ወይም ወንድሞችም ሆኑ እህቶች የሏቸውም። ሳያቋርጡ ሁልጊዜ ተግተው በመሥራት ብዙ ገንዝብ ያገኛሉ። ነገር ግን በሚያገኙት ነገር ፈጽሞ አይረኩም። ራሳቸውንም እንዲህ በማለት ይጠይቃሉ፡« ሥራ በመሥራት ብዙ የምለፋው ለምንድን ነው? ማንንስ ለመርዳት ብዬ ነው? ማድረግ ደስ የሚለኝን ነገር የማላደርገው ለምንድን ነው? እስካሁን እያደረግሁት ያለው ነገር ከንቱ ነው» ይህም በጣም መጥፎ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 \v 11 9 ሁልጊዜ ብቻህን ከምትሆን አብሮህ የሚሠራ አንድ ሰው ቢኖር ይሻላል። ጓደኛ ቢኖርህ ያንተን ሥራ በመሥራት ሊያግዝህ ይችላል። 10 ብትወድቅ ደግፎ ሊያነሳህ ይችላል። ነገር ግን ብቻህን በምትሆንበት ጊዜ ብትወድቅ የሚያነሳህ ማንም ስለ ሌለ ለከፋ ችግር ትዳረጋለህ። 11. እንደዚሁም ሁለት ሰዎች አብረው ቢተኙ ይሞቃቸዋል፡ ነገር ግን አንድ ሰው ብቻውን ቢተኛ ሊሞቀው እንደማይችል ግልጽ ነው።
\v 9 ሁልጊዜ ብቻህን ከምትሆን አብሮህ የሚሠራ አንድ ሰው ቢኖር ይሻላል። ጓደኛ ቢኖርህ ያንተን ሥራ በመሥራት ሊያግዝህ ይችላል። \v 10 ብትወድቅ ደግፎ ሊያነሳህ ይችላል። ነገር ግን ብቻህን በምትሆንበት ጊዜ ብትወድቅ የሚያነሳህ ማንም ስለ ሌለ ለከፋ ችግር ትዳረጋለህ። \v 11 እንደዚሁም ሁለት ሰዎች አብረው ቢተኙ ይሞቃቸዋል፡ ነገር ግን አንድ ሰው ብቻውን ቢተኛ ሊሞቀው እንደማይችል ግልጽ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 12. ብቸኛ የሆነ አንድ ሰው በሌላ ሰው ጥቃት ሊደርስበትና በቀላሉም ሊሸነፍ ይችላል፡ ሁለት ቢሆኑ ግን በሌላ ሰው የሚሰነዘርባቸውን ጥቃት በመረዳዳት መቋቋም ይችላሉ። በሦስት ድርብ የተገመደ ገመድ በሁለት ድርብ ከተገመደው ይልቅ እንደሚጠነክር ሁሉ ሦስት ሰዎች አብረው ቢሆኑ ይበልጥ በቀላል ሁኔታ ራሳቸውን መከላከል ይችላሉ።
\v 12 ብቸኛ የሆነ አንድ ሰው በሌላ ሰው ጥቃት ሊደርስበትና በቀላሉም ሊሸነፍ ይችላል፡ ሁለት ቢሆኑ ግን በሌላ ሰው የሚሰነዘርባቸውን ጥቃት በመረዳዳት መቋቋም ይችላሉ። በሦስት ድርብ የተገመደ ገመድ በሁለት ድርብ ከተገመደው ይልቅ እንደሚጠነክር ሁሉ ሦስት ሰዎች አብረው ቢሆኑ ይበልጥ በቀላል ሁኔታ ራሳቸውን መከላከል ይችላሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 13. የሰዎችን ምክር መቀበል ከማይፈልግ ጅል ከሆነ ሽማግሌ ንጉሥ ይልቅ ጠቢብ የሆነ ድኻ ወጣት ይሻላል። 14. እንደዚህ ያለው ወጣት ምንም እንኳ ከድኻ ቤተ ሰብ የተወለደ ወይም እስራት የደረሰበት ቢሆንም ድል አድርጎ አንድ ቀን ንጉሥ ሊሆን ይችላል።
\v 13 የሰዎችን ምክር መቀበል ከማይፈልግ ጅል ከሆነ ሽማግሌ ንጉሥ ይልቅ ጠቢብ የሆነ ድኻ ወጣት ይሻላል። \v 14 እንደዚህ ያለው ወጣት ምንም እንኳ ከድኻ ቤተ ሰብ የተወለደ ወይም እስራት የደረሰበት ቢሆንም ድል አድርጎ አንድ ቀን ንጉሥ ሊሆን ይችላል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 15. ከዚያም በኋላ ንጉሡን ተክቶ አንድ ወጣት ነገሠ፡ሁሉም ሰው እርሱን መደገፍ ጀመረ። 16.በዙሪያውም ስፍር ቁጥር የሌለው ሕዝብ ነበር። ነገር ግን ከጥቂት ዓመታት በኋላ እርሱንም ሰለቹት። ይህ ሁሉ ከንቱና ነፋስንም ለመጨበጥ እንደመሞከር ነበር።
\v 15 ከዚያም በኋላ ንጉሡን ተክቶ አንድ ወጣት ነገሠ፡ሁሉም ሰው እርሱን መደገፍ ጀመረ። \v 16 በዙሪያውም ስፍር ቁጥር የሌለው ሕዝብ ነበር። ነገር ግን ከጥቂት ዓመታት በኋላ እርሱንም ሰለቹት። ይህ ሁሉ ከንቱና ነፋስንም ለመጨበጥ እንደመሞከር ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\c 5 \v 1 1. በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በእርሱ ፊት በምትቀርብበት ጊዜ ጥንቃቄ አድርግ፡ የሚናገረውንም በሚገባ አድምጥ። ይህም መታዘዝ የማይከተለው ከንቱ መሥዋዕት ለእርሱ ከማቅረብ ይሻላል።
\c 5 \v 1 በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በእርሱ ፊት በምትቀርብበት ጊዜ ጥንቃቄ አድርግ፡ የሚናገረውንም በሚገባ አድምጥ። ይህም መታዘዝ የማይከተለው ከንቱ መሥዋዕት ለእርሱ ከማቅረብ ይሻላል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 2 \v 3 2. ከመናገርህ በፊት በጥንቃቄ አስብ፡ለእግዚአብሔር አንድ ነገር አደርጋለሁ ብለህ በችኮላ ቃል አትግባ። አንተ እዚህ በምድር ስትሆን እግዚአብሔር ግን በላይ በሰማይ እንደሆነና ማንኛውንም ነገር ማድረግ እንደሚችል ሳትዘነጋ የምትናገረውን ነገር በጥንቃቄ አስብ። 3. ስለ አንድ ነገር አብዝተህ በምታስብበትና በምትጨነቅበት ጊዜ ስለዚያ ነገር መጥፎ ሕልም ታያለህ፡ጥሩ እንቅልፍም መተኛት አትችልም። እንደዚሁም አብዝተህ ከመናገርህ የተነሳ ከንቱ የሆነ ቃል ከአንደበትህ ሊወጣ ይችላል።
\v 2 ከመናገርህ በፊት በጥንቃቄ አስብ፡ለእግዚአብሔር አንድ ነገር አደርጋለሁ ብለህ በችኮላ ቃል አትግባ። አንተ እዚህ በምድር ስትሆን እግዚአብሔር ግን በላይ በሰማይ እንደሆነና ማንኛውንም ነገር ማድረግ እንደሚችል ሳትዘነጋ የምትናገረውን ነገር በጥንቃቄ አስብ። \v 3 ስለ አንድ ነገር አብዝተህ በምታስብበትና በምትጨነቅበት ጊዜ ስለዚያ ነገር መጥፎ ሕልም ታያለህ፡ጥሩ እንቅልፍም መተኛት አትችልም። እንደዚሁም አብዝተህ ከመናገርህ የተነሳ ከንቱ የሆነ ቃል ከአንደበትህ ሊወጣ ይችላል።

1
05/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 5

View File

@ -75,6 +75,14 @@
"04-01",
"04-02",
"04-04",
"04-05"
"04-05",
"04-07",
"04-09",
"04-12",
"04-13",
"04-15",
"05-title",
"05-01",
"05-02"
]
}