Fri Jun 01 2018 10:12:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:12:32 +03:00
parent 6c6e17936f
commit 2abbf35009
7 changed files with 13 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 21. የሰዎች ነፍስ ወደ ላይ እንደምትወጣ የእንስሳት ነፍስ ግን ሙታን ወዳሉበት ወደታች እንደምትወርድ ማንም አያውቅም። \v 22 22. እኛ ሰዎች ልናደርገው የሚገባን የተሻለው ነገር በምንሠራው ሥራ መደሰት እንደሆነ ተገነዘብሁ፡ ምክንያቱም ያ እግዚአብሔር የሰጠን ነገር ነው። ይህን የምለው ከእኛ ማናችንም ከሞትንኋላ ምን እንደምንሆን የሚያውቅ ሰው ስለሌለ ነው።
\v 21 የሰዎች ነፍስ ወደ ላይ እንደምትወጣ የእንስሳት ነፍስ ግን ሙታን ወዳሉበት ወደታች እንደምትወርድ ማንም አያውቅም። \v 22 እኛ ሰዎች ልናደርገው የሚገባን የተሻለው ነገር በምንሠራው ሥራ መደሰት እንደሆነ ተገነዘብሁ፡ ምክንያቱም ያ እግዚአብሔር የሰጠን ነገር ነው። ይህን የምለው ከእኛ ማናችንም ከሞትንኋላ ምን እንደምንሆን የሚያውቅ ሰው ስለሌለ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\c 4 \v 1 1. እንደዚሁም በዚህ ምድር በሰዎች ላይ ስለሚደርሰው ስቃይ ማሰብ ጀመርሁ። የተገፉትን ሰዎች ዕንባ ተመለክትሁ፡የሚያጽናናቸውም ማንም አልነበረም። ይጨቁኗቸው የነበሩ ሰዎች ሥልጣን የነበራቸው በመሆኑ የተጨቆኑትን ለማጽናናት የቻለ ማንም የለም።
\c 4 \v 1 እንደዚሁም በዚህ ምድር በሰዎች ላይ ስለሚደርሰው ስቃይ ማሰብ ጀመርሁ። የተገፉትን ሰዎች ዕንባ ተመለክትሁ፡የሚያጽናናቸውም ማንም አልነበረም። ይጨቁኗቸው የነበሩ ሰዎች ሥልጣን የነበራቸው በመሆኑ የተጨቆኑትን ለማጽናናት የቻለ ማንም የለም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 2 \v 3 2. ስለዚህ ቀደም ሲል የሞቱት አሁን በሕይወት ካሉት ይልቅ ዕድለኞች እንደሆኑ አሰብሁ። 3. ገና ያልተወለዱትም ከእነዚያ ከሁለቱ ዓይነት ሰዎች ይልቅ ዕድለኞች ናቸው፡ ምክንያቱም ገና ያልተወለዱት በዚህ ምድር ላይ እየተሠራ ያለውን ክፋት ፈጽሞ ያላዩ ናቸው።
\v 2 ስለዚህ ቀደም ሲል የሞቱት አሁን በሕይወት ካሉት ይልቅ ዕድለኞች እንደሆኑ አሰብሁ። \v 3 ገና ያልተወለዱትም ከእነዚያ ከሁለቱ ዓይነት ሰዎች ይልቅ ዕድለኞች ናቸው፡ ምክንያቱም ገና ያልተወለዱት በዚህ ምድር ላይ እየተሠራ ያለውን ክፋት ፈጽሞ ያላዩ ናቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 4. ሰዎች ስላከናወኗቸው ከባድ ሥራዎችና ስለ ፈጸሟቸው ነገሮች አሰብሁ። ተግቶ የሚሠራ ሰው አንዳንድ ጊዜ ጎረቤቱን ምን ያህል ለቅናት እንደሚያነሳሳ ተመለከትሁ። ይህ ደግሞ ምንም ፋይዳ ያለው ነገር እንደማያስገኝ ተገነዘብሁ። ይህም ነፋስን ለመጨበጥ እንደመሞክር ነበር።
\v 4 ሰዎች ስላከናወኗቸው ከባድ ሥራዎችና ስለ ፈጸሟቸው ነገሮች አሰብሁ። ተግቶ የሚሠራ ሰው አንዳንድ ጊዜ ጎረቤቱን ምን ያህል ለቅናት እንደሚያነሳሳ ተመለከትሁ። ይህ ደግሞ ምንም ፋይዳ ያለው ነገር እንደማያስገኝ ተገነዘብሁ። ይህም ነፋስን ለመጨበጥ እንደመሞክር ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 5. ሰነፍ ሰዎች ሥራ መሥራት አይወዱም፡ሥራ ከመሥራት ይልቅ እጃቸውን አጣጥፈው ያለ ሥራ መቀመጥ ደስ ይላቸዋል። ከዚህም የተነሳ ራሳቸውን ያበላሻሉ። 6. ስለዚህ አንዳንዶች« በርጋታ በመሥራት ጥቂት ገንዘብ አግኝቶ መርካት፥ ተጨንቆ በመሥራት ነፋስን እንደመጨበጥ ያህል ከንቱ የሆነውን ብዙ ገንዘብ ለማግኘት ከመጣር ይሻላል» ይላሉ።
\v 5 ሰነፍ ሰዎች ሥራ መሥራት አይወዱም፡ሥራ ከመሥራት ይልቅ እጃቸውን አጣጥፈው ያለ ሥራ መቀመጥ ደስ ይላቸዋል። ከዚህም የተነሳ ራሳቸውን ያበላሻሉ። \v 6 ስለዚህ አንዳንዶች« በርጋታ በመሥራት ጥቂት ገንዘብ አግኝቶ መርካት፥ ተጨንቆ በመሥራት ነፋስን እንደመጨበጥ ያህል ከንቱ የሆነውን ብዙ ገንዘብ ለማግኘት ከመጣር ይሻላል» ይላሉ።

1
04/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 4

View File

@ -69,6 +69,12 @@
"03-14",
"03-16",
"03-18",
"03-19"
"03-19",
"03-21",
"04-title",
"04-01",
"04-02",
"04-04",
"04-05"
]
}