Fri Jun 01 2018 10:10:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:10:15 +03:00
parent f52d5c2b30
commit 6c6e17936f
6 changed files with 10 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 14. እግዚአብሔር ያደረገው ነገር ለዘላለም እንደሚኖር ዐውቃለሁ። እግዚአብሔር ባደረገው ነገር ላይ መጨመር የሚችል ወይም እርሱ ካደረገው ከዚያ ላይ መቀነስ የሚችል ማንም የለም። እግዚአብሔር አነዚያን ነገሮች ያደረገው ሰዎች ያከብሩት ዘንድ ነው። 15. አሁን ያሉት ነገሮች ቀደም ሲል የነበሩ ናቸው፡ወደፊትም የሚሆኑ ነገሮች ቀደም ሲል የተደረጉ ናቸው። እግዚአብሔር ምስጢርን የመረዳት ፍላጎት እንዲኖረን ያደርጋል።
\v 14 እግዚአብሔር ያደረገው ነገር ለዘላለም እንደሚኖር ዐውቃለሁ። እግዚአብሔር ባደረገው ነገር ላይ መጨመር የሚችል ወይም እርሱ ካደረገው ከዚያ ላይ መቀነስ የሚችል ማንም የለም። እግዚአብሔር አነዚያን ነገሮች ያደረገው ሰዎች ያከብሩት ዘንድ ነው። \v 15 አሁን ያሉት ነገሮች ቀደም ሲል የነበሩ ናቸው፡ወደፊትም የሚሆኑ ነገሮች ቀደም ሲል የተደረጉ ናቸው። እግዚአብሔር ምስጢርን የመረዳት ፍላጎት እንዲኖረን ያደርጋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 17 16. ከዚህም በላይ በዚህ ምድር ላይ ሰዎች ስለ ፈጸሙት ነገር ዳኞች ትክክልኛ ውሳኔ እንዲሰጡ በምንጠብቅበት በፍርድ ቤት እንኳ ብዙ መጥፎ ነገሮች ፈጽመዋል። እኔም በልቤ ፡«እግዚአብሔር ጻድቁንና ሐጢአተኛውን ወደ ፍርድ ያመጣቸዋል፡እርሱ ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ጊዜ ስላለው ያንንም የሚፈጽምበት ጊዜ አለው» ብዬ አሰብሁ።
\v 16 ከዚህም በላይ በዚህ ምድር ላይ ሰዎች ስለ ፈጸሙት ነገር ዳኞች ትክክልኛ ውሳኔ እንዲሰጡ በምንጠብቅበት በፍርድ ቤት እንኳ ብዙ መጥፎ ነገሮች ፈጽመዋል። \v 17 እኔም በልቤ ፡«እግዚአብሔር ጻድቁንና ሐጢአተኛውን ወደ ፍርድ ያመጣቸዋል፡እርሱ ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ጊዜ ስላለው ያንንም የሚፈጽምበት ጊዜ አለው» ብዬ አሰብሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 18. ሰዎችን በሚመለከት በልቤ« በአንድ በኩል ሰዎች ከእንስሳ የሚሻሉ ያለመሆናቸውን እንድንረዳ ይፈትነናል» ብዬ አሰብሁ።
\v 18 ሰዎችን በሚመለከት በልቤ« በአንድ በኩል ሰዎች ከእንስሳ የሚሻሉ ያለመሆናቸውን እንድንረዳ ይፈትነናል» ብዬ አሰብሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 19. በሰዎች ላይ የሆነው ነገር በእንስሳትም ላይ ይሆናል። እንስሳት እንደሚሞቱ ሰዎችም ይሞታሉ። በሕይወት ለመኖር ሁላችንም መተንፈስ ይኖርብናል። በዚህ ጉዳይ ሰዎች ከእንስሳት የሚሻሉበት ሁኔታ የለም። ሁሉም ነገር ፈጥኖ ይጠፋል። 20.ሰውም ሆነ እንስሳ ሁለቱም ይሞታሉ፡ይቀበራሉም። ሁላችንም የተሠራነው ከአፈር ነው፡በምንሞትበትም ጊዜ ሥጋችን ወደ አፈርነት ይመለሳል።
\v 19 በሰዎች ላይ የሆነው ነገር በእንስሳትም ላይ ይሆናል። እንስሳት እንደሚሞቱ ሰዎችም ይሞታሉ። በሕይወት ለመኖር ሁላችንም መተንፈስ ይኖርብናል። በዚህ ጉዳይ ሰዎች ከእንስሳት የሚሻሉበት ሁኔታ የለም። ሁሉም ነገር ፈጥኖ ይጠፋል። \v 20 ሰውም ሆነ እንስሳ ሁለቱም ይሞታሉ፡ይቀበራሉም። ሁላችንም የተሠራነው ከአፈር ነው፡በምንሞትበትም ጊዜ ሥጋችን ወደ አፈርነት ይመለሳል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 \v 22 21. የሰዎች ነፍስ ወደ ላይ እንደምትወጣ የእንስሳት ነፍስ ግን ሙታን ወዳሉበት ወደታች እንደምትወርድ ማንም አያውቅም። 22. እኛ ሰዎች ልናደርገው የሚገባን የተሻለው ነገር በምንሠራው ሥራ መደሰት እንደሆነ ተገነዘብሁ፡ ምክንያቱም ያ እግዚአብሔር የሰጠን ነገር ነው። ይህን የምለው ከእኛ ማናችንም ከሞትንኋላ ምን እንደምንሆን የሚያውቅ ሰው ስለሌለ ነው።
\v 21 21. የሰዎች ነፍስ ወደ ላይ እንደምትወጣ የእንስሳት ነፍስ ግን ሙታን ወዳሉበት ወደታች እንደምትወርድ ማንም አያውቅም። \v 22 22. እኛ ሰዎች ልናደርገው የሚገባን የተሻለው ነገር በምንሠራው ሥራ መደሰት እንደሆነ ተገነዘብሁ፡ ምክንያቱም ያ እግዚአብሔር የሰጠን ነገር ነው። ይህን የምለው ከእኛ ማናችንም ከሞትንኋላ ምን እንደምንሆን የሚያውቅ ሰው ስለሌለ ነው።

View File

@ -65,6 +65,10 @@
"03-06",
"03-08",
"03-11",
"03-12"
"03-12",
"03-14",
"03-16",
"03-18",
"03-19"
]
}