Fri Jun 01 2018 10:34:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:34:16 +03:00
parent 61ef332bab
commit 8fae5bf57a
8 changed files with 15 additions and 7 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 9. አንተ ወጣት፡ በወጣትነትህ ጊዜ ደስ ይበልህ፡ማድረግ የምትፈልገውንም ነገር በመፈጸም ልብህ ሐሴት ያድርግ። ነገር ግን ያደረግኽውን ነገር ሁሉ በሚመለከት አንድ ቀን በእግዚአብሔ ፊት ለፍርድ እንደምትቀርብ እወቅ። 10. ስለዚህ በወጣትነትህ ስለምንም ነገር አትጨነቅ፡ሰውነትህ የሚያምህ ቢሆንም ስለዚያ ብዙ አታስብ፡ ምክንያቱም ሁልጊዜ ወጣትና ብርቱ እንደሆንን አንኖርም።
\v 9 አንተ ወጣት፡ በወጣትነትህ ጊዜ ደስ ይበልህ፡ማድረግ የምትፈልገውንም ነገር በመፈጸም ልብህ ሐሴት ያድርግ። ነገር ግን ያደረግኽውን ነገር ሁሉ በሚመለከት አንድ ቀን በእግዚአብሔ ፊት ለፍርድ እንደምትቀርብ እወቅ። \v 10 ስለዚህ በወጣትነትህ ስለምንም ነገር አትጨነቅ፡ሰውነትህ የሚያምህ ቢሆንም ስለዚያ ብዙ አታስብ፡ ምክንያቱም ሁልጊዜ ወጣትና ብርቱ እንደሆንን አንኖርም።

View File

@ -1 +1 @@
\c 12 \v 1 \v 2 1. እርጅና ሳይጫንህ፥«መኖር አስጠላኝ» የምትልባቸው ብዙ የጭንቅ አመታት ሳይደርሱ በወጣትነትህ ወቅት ፈጣሪህን አስብ። 2. በምታረጅበት ጊዜ የፀሐይ፥ የጨረቃና የከዋክብት ብርሃን ይደበዝዝብሃል፡ ከዘንበ በኋላ ዝናብ ያዘለው ደመና ሁልጊዜ በፍጥነት ተመልሶ የሚመጣ ይመስልሃል።
\c 12 \v 1 እርጅና ሳይጫንህ፥«መኖር አስጠላኝ» የምትልባቸው ብዙ የጭንቅ አመታት ሳይደርሱ በወጣትነትህ ወቅት ፈጣሪህን አስብ። \v 2 በምታረጅበት ጊዜ የፀሐይ፥ የጨረቃና የከዋክብት ብርሃን ይደበዝዝብሃል፡ ከዘንበ በኋላ ዝናብ ያዘለው ደመና ሁልጊዜ በፍጥነት ተመልሶ የሚመጣ ይመስልሃል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 3. በዚህ ጊዜ ራስህን ለመከላከል የምትጠቀምባቸው ክንዶችህና ሰውነትህን ደግፈው የሚቆሙ እግሮችህ ይዝላሉ፡ምግብ ለማኘክ የምትጠቀምባቸው ብዙዎቹ ጥርሶችህ ይረግፋሉ፡ በመስኮት አሻግረህ ትመለከትባቸው የነበሩት ዐይኖችህ አጥርቶ ማየት ይሳናቸዋል።
\v 3 በዚህ ጊዜ ራስህን ለመከላከል የምትጠቀምባቸው ክንዶችህና ሰውነትህን ደግፈው የሚቆሙ እግሮችህ ይዝላሉ፡ምግብ ለማኘክ የምትጠቀምባቸው ብዙዎቹ ጥርሶችህ ይረግፋሉ፡ በመስኮት አሻግረህ ትመለከትባቸው የነበሩት ዐይኖችህ አጥርቶ ማየት ይሳናቸዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 4. ጆሮዎችህ ከመንገድ የሚመጣውን ጩኽት አይሰሙም፡በወፍጮ እህል የሚፈጩ ሰዎች የሚናገሩትንም ነገር ለይቶ መስማት ይሳናቸዋል።በማለዳ የወፎች ዝማሬ ስትሰማ ትነቃ የነበረው ከዚህ በኋላ ግን የወፎችን ዝማሬ በሚገባ መስማት አትችልም።
\v 4 ጆሮዎችህ ከመንገድ የሚመጣውን ጩኽት አይሰሙም፡በወፍጮ እህል የሚፈጩ ሰዎች የሚናገሩትንም ነገር ለይቶ መስማት ይሳናቸዋል።በማለዳ የወፎች ዝማሬ ስትሰማ ትነቃ የነበረው ከዚህ በኋላ ግን የወፎችን ዝማሬ በሚገባ መስማት አትችልም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 5. ወደ ከፍተኛ ስፍራዎች መውጣትና በእግር መጓዝ አስፈሪ ይሆንብሃል። የለውዝ ዛፍ በሚያብብበት ጊዜ እንደሚታየው ጠጉርህ ይሸብታል። ለመራመድ በምትሞክርበት ጊዜ ልክ እንደ ፌንጣ ሰውነትህን ትጎትታለህ፡ ለሴት ያለህ ፍላጎት ይጠፋል። ከዚያም በኋላ ትሞታለህ፡ወደ ዘላለማዊ መኖሪያህ ትሄዳለህ፡ሰዎችም አልቅሰው ሊሸኙህ ወደ አደባባይ ይወጣሉ።
\v 5 ወደ ከፍተኛ ስፍራዎች መውጣትና በእግር መጓዝ አስፈሪ ይሆንብሃል። የለውዝ ዛፍ በሚያብብበት ጊዜ እንደሚታየው ጠጉርህ ይሸብታል። ለመራመድ በምትሞክርበት ጊዜ ልክ እንደ ፌንጣ ሰውነትህን ትጎትታለህ፡ ለሴት ያለህ ፍላጎት ይጠፋል። ከዚያም በኋላ ትሞታለህ፡ወደ ዘላለማዊ መኖሪያህ ትሄዳለህ፡ሰዎችም አልቅሰው ሊሸኙህ ወደ አደባባይ ይወጣሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 6. ስለ እግዚአብሔር ማሰብ የሚገባህ አሁን ነው፡ምክንያቱም የብር ሰንሰለት እንደሚበጠስ ወይም የወርቅ ሳህን በቀላሉ ወድቆ እንደሚሰበር ወይም የውሃ መቅጃ በምንጩ አጠገብ እንደሚከሰከስ ወይም ባለ እሽክርክሪት ውሃ መቅጃ ጉድጓድ ላይ እንድሚሰበር ሁሉ እኛም ፈጥነን እንሞታለን።7. ከዚያም ሥጋችን ይበሰብሳል፡ተመልሶም ዐፈር ይሆናል፡መንፈሳችንም ወደ ሰጠን ወደ እግዚአብሔር ይመለሳል።
\v 6 6. ስለ እግዚአብሔር ማሰብ የሚገባህ አሁን ነው፡ምክንያቱም የብር ሰንሰለት እንደሚበጠስ ወይም የወርቅ ሳህን በቀላሉ ወድቆ እንደሚሰበር ወይም የውሃ መቅጃ በምንጩ አጠገብ እንደሚከሰከስ ወይም ባለ እሽክርክሪት ውሃ መቅጃ ጉድጓድ ላይ እንድሚሰበር ሁሉ እኛም ፈጥነን እንሞታለን። \v 7 ከዚያም ሥጋችን ይበሰብሳል፡ተመልሶም ዐፈር ይሆናል፡መንፈሳችንም ወደ ሰጠን ወደ እግዚአብሔር ይመለሳል።

1
12/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 12

View File

@ -151,6 +151,13 @@
"10-20",
"11-title",
"11-01",
"11-04"
"11-04",
"11-06",
"11-09",
"12-title",
"12-01",
"12-03",
"12-04",
"12-05"
]
}