From 8fae5bf57a73c6f043a76e0f3c0893bd67f77df6 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Fri, 1 Jun 2018 10:34:16 +0300 Subject: [PATCH] Fri Jun 01 2018 10:34:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 11/09.txt | 2 +- 12/01.txt | 2 +- 12/03.txt | 2 +- 12/04.txt | 2 +- 12/05.txt | 2 +- 12/06.txt | 2 +- 12/title.txt | 1 + manifest.json | 9 ++++++++- 8 files changed, 15 insertions(+), 7 deletions(-) create mode 100644 12/title.txt diff --git a/11/09.txt b/11/09.txt index 76b2286..21dda01 100644 --- a/11/09.txt +++ b/11/09.txt @@ -1 +1 @@ -\v 9 \v 10 9. አንተ ወጣት፡ በወጣትነትህ ጊዜ ደስ ይበልህ፡ማድረግ የምትፈልገውንም ነገር በመፈጸም ልብህ ሐሴት ያድርግ። ነገር ግን ያደረግኽውን ነገር ሁሉ በሚመለከት አንድ ቀን በእግዚአብሔ ፊት ለፍርድ እንደምትቀርብ እወቅ። 10. ስለዚህ በወጣትነትህ ስለምንም ነገር አትጨነቅ፡ሰውነትህ የሚያምህ ቢሆንም ስለዚያ ብዙ አታስብ፡ ምክንያቱም ሁልጊዜ ወጣትና ብርቱ እንደሆንን አንኖርም። \ No newline at end of file +\v 9 አንተ ወጣት፡ በወጣትነትህ ጊዜ ደስ ይበልህ፡ማድረግ የምትፈልገውንም ነገር በመፈጸም ልብህ ሐሴት ያድርግ። ነገር ግን ያደረግኽውን ነገር ሁሉ በሚመለከት አንድ ቀን በእግዚአብሔ ፊት ለፍርድ እንደምትቀርብ እወቅ። \v 10 ስለዚህ በወጣትነትህ ስለምንም ነገር አትጨነቅ፡ሰውነትህ የሚያምህ ቢሆንም ስለዚያ ብዙ አታስብ፡ ምክንያቱም ሁልጊዜ ወጣትና ብርቱ እንደሆንን አንኖርም። \ No newline at end of file diff --git a/12/01.txt b/12/01.txt index 69b1f60..d8f5fce 100644 --- a/12/01.txt +++ b/12/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 12 \v 1 \v 2 1. እርጅና ሳይጫንህ፥«መኖር አስጠላኝ» የምትልባቸው ብዙ የጭንቅ አመታት ሳይደርሱ በወጣትነትህ ወቅት ፈጣሪህን አስብ። 2. በምታረጅበት ጊዜ የፀሐይ፥ የጨረቃና የከዋክብት ብርሃን ይደበዝዝብሃል፡ ከዘንበ በኋላ ዝናብ ያዘለው ደመና ሁልጊዜ በፍጥነት ተመልሶ የሚመጣ ይመስልሃል። \ No newline at end of file +\c 12 \v 1 እርጅና ሳይጫንህ፥«መኖር አስጠላኝ» የምትልባቸው ብዙ የጭንቅ አመታት ሳይደርሱ በወጣትነትህ ወቅት ፈጣሪህን አስብ። \v 2 በምታረጅበት ጊዜ የፀሐይ፥ የጨረቃና የከዋክብት ብርሃን ይደበዝዝብሃል፡ ከዘንበ በኋላ ዝናብ ያዘለው ደመና ሁልጊዜ በፍጥነት ተመልሶ የሚመጣ ይመስልሃል። \ No newline at end of file diff --git a/12/03.txt b/12/03.txt index d01872c..5926d47 100644 --- a/12/03.txt +++ b/12/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 3. በዚህ ጊዜ ራስህን ለመከላከል የምትጠቀምባቸው ክንዶችህና ሰውነትህን ደግፈው የሚቆሙ እግሮችህ ይዝላሉ፡ምግብ ለማኘክ የምትጠቀምባቸው ብዙዎቹ ጥርሶችህ ይረግፋሉ፡ በመስኮት አሻግረህ ትመለከትባቸው የነበሩት ዐይኖችህ አጥርቶ ማየት ይሳናቸዋል። \ No newline at end of file +\v 3 በዚህ ጊዜ ራስህን ለመከላከል የምትጠቀምባቸው ክንዶችህና ሰውነትህን ደግፈው የሚቆሙ እግሮችህ ይዝላሉ፡ምግብ ለማኘክ የምትጠቀምባቸው ብዙዎቹ ጥርሶችህ ይረግፋሉ፡ በመስኮት አሻግረህ ትመለከትባቸው የነበሩት ዐይኖችህ አጥርቶ ማየት ይሳናቸዋል። \ No newline at end of file diff --git a/12/04.txt b/12/04.txt index b13b6a2..e201c46 100644 --- a/12/04.txt +++ b/12/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 4. ጆሮዎችህ ከመንገድ የሚመጣውን ጩኽት አይሰሙም፡በወፍጮ እህል የሚፈጩ ሰዎች የሚናገሩትንም ነገር ለይቶ መስማት ይሳናቸዋል።በማለዳ የወፎች ዝማሬ ስትሰማ ትነቃ የነበረው ከዚህ በኋላ ግን የወፎችን ዝማሬ በሚገባ መስማት አትችልም። \ No newline at end of file +\v 4 ጆሮዎችህ ከመንገድ የሚመጣውን ጩኽት አይሰሙም፡በወፍጮ እህል የሚፈጩ ሰዎች የሚናገሩትንም ነገር ለይቶ መስማት ይሳናቸዋል።በማለዳ የወፎች ዝማሬ ስትሰማ ትነቃ የነበረው ከዚህ በኋላ ግን የወፎችን ዝማሬ በሚገባ መስማት አትችልም። \ No newline at end of file diff --git a/12/05.txt b/12/05.txt index f8c66a3..4ec1b48 100644 --- a/12/05.txt +++ b/12/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 5. ወደ ከፍተኛ ስፍራዎች መውጣትና በእግር መጓዝ አስፈሪ ይሆንብሃል። የለውዝ ዛፍ በሚያብብበት ጊዜ እንደሚታየው ጠጉርህ ይሸብታል። ለመራመድ በምትሞክርበት ጊዜ ልክ እንደ ፌንጣ ሰውነትህን ትጎትታለህ፡ ለሴት ያለህ ፍላጎት ይጠፋል። ከዚያም በኋላ ትሞታለህ፡ወደ ዘላለማዊ መኖሪያህ ትሄዳለህ፡ሰዎችም አልቅሰው ሊሸኙህ ወደ አደባባይ ይወጣሉ። \ No newline at end of file +\v 5 ወደ ከፍተኛ ስፍራዎች መውጣትና በእግር መጓዝ አስፈሪ ይሆንብሃል። የለውዝ ዛፍ በሚያብብበት ጊዜ እንደሚታየው ጠጉርህ ይሸብታል። ለመራመድ በምትሞክርበት ጊዜ ልክ እንደ ፌንጣ ሰውነትህን ትጎትታለህ፡ ለሴት ያለህ ፍላጎት ይጠፋል። ከዚያም በኋላ ትሞታለህ፡ወደ ዘላለማዊ መኖሪያህ ትሄዳለህ፡ሰዎችም አልቅሰው ሊሸኙህ ወደ አደባባይ ይወጣሉ። \ No newline at end of file diff --git a/12/06.txt b/12/06.txt index e9c85f4..7d2c95f 100644 --- a/12/06.txt +++ b/12/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 \v 7 6. ስለ እግዚአብሔር ማሰብ የሚገባህ አሁን ነው፡ምክንያቱም የብር ሰንሰለት እንደሚበጠስ ወይም የወርቅ ሳህን በቀላሉ ወድቆ እንደሚሰበር ወይም የውሃ መቅጃ በምንጩ አጠገብ እንደሚከሰከስ ወይም ባለ እሽክርክሪት ውሃ መቅጃ ጉድጓድ ላይ እንድሚሰበር ሁሉ እኛም ፈጥነን እንሞታለን።7. ከዚያም ሥጋችን ይበሰብሳል፡ተመልሶም ዐፈር ይሆናል፡መንፈሳችንም ወደ ሰጠን ወደ እግዚአብሔር ይመለሳል። \ No newline at end of file +\v 6 6. ስለ እግዚአብሔር ማሰብ የሚገባህ አሁን ነው፡ምክንያቱም የብር ሰንሰለት እንደሚበጠስ ወይም የወርቅ ሳህን በቀላሉ ወድቆ እንደሚሰበር ወይም የውሃ መቅጃ በምንጩ አጠገብ እንደሚከሰከስ ወይም ባለ እሽክርክሪት ውሃ መቅጃ ጉድጓድ ላይ እንድሚሰበር ሁሉ እኛም ፈጥነን እንሞታለን። \v 7 ከዚያም ሥጋችን ይበሰብሳል፡ተመልሶም ዐፈር ይሆናል፡መንፈሳችንም ወደ ሰጠን ወደ እግዚአብሔር ይመለሳል። \ No newline at end of file diff --git a/12/title.txt b/12/title.txt new file mode 100644 index 0000000..5e45421 --- /dev/null +++ b/12/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 12 \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index e0c6dc0..b95b865 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -151,6 +151,13 @@ "10-20", "11-title", "11-01", - "11-04" + "11-04", + "11-06", + "11-09", + "12-title", + "12-01", + "12-03", + "12-04", + "12-05" ] } \ No newline at end of file