Fri Jun 01 2018 10:32:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:32:10 +03:00
parent 4ba68bef17
commit 61ef332bab
8 changed files with 14 additions and 7 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 17 16. ንጉሥዋ ጅል ወጣት፥ መሳፍንቶችዋ ደግሞ ሁልጊዜ ቀኑን በሙሉ በላተኞችና ጠጪዎች በሆኑባት ምድር የሚኖሩ ሰዎች እጅግ ከባድ ችግር ይገጥማቸዋል። 17. ነገር ግን ንጉሥዋ ከተከበረ ዘር የሆነ፥ለመስከር ሳይሆን በልተው ጠጥተው ለመበርታት በተገቢው ጊዜ የሚበሉ መሳፍንት ያሏት አገር እንዴት የታደለች ናት።
\v 16 ንጉሥዋ ጅል ወጣት፥ መሳፍንቶችዋ ደግሞ ሁልጊዜ ቀኑን በሙሉ በላተኞችና ጠጪዎች በሆኑባት ምድር የሚኖሩ ሰዎች እጅግ ከባድ ችግር ይገጥማቸዋል። \v 17 ነገር ግን ንጉሥዋ ከተከበረ ዘር የሆነ፥ለመስከር ሳይሆን በልተው ጠጥተው ለመበርታት በተገቢው ጊዜ የሚበሉ መሳፍንት ያሏት አገር እንዴት የታደለች ናት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 \v 19 18. አንዳንድ ሰዎች በጣም ሰነፎች ናቸው፡የቤታቸው ጣሪያ ክዳን አይጠግኑም፡ ከዚህም የተነሳ የቤታቸው ጣሪያ ይዘብጣል፡ በላያቸውም ላይ ይደረመሳል። ጣሪያውን ካልጠገኑት ዝናብ በሚዘንብበት ጊዜ ቤቱ የሚያፈስ ይሆናል። 19. ምግብ መብላትና ወይን መጠጣት ሳቅና ደስታን ያጎናጽፈናል። ብዙ ገንዘብ ካለህ የፈለግኽውን ማንኛውንም ነገር መግዛት ትችላለህ።
\v 18 አንዳንድ ሰዎች በጣም ሰነፎች ናቸው፡የቤታቸው ጣሪያ ክዳን አይጠግኑም፡ ከዚህም የተነሳ የቤታቸው ጣሪያ ይዘብጣል፡ በላያቸውም ላይ ይደረመሳል። ጣሪያውን ካልጠገኑት ዝናብ በሚዘንብበት ጊዜ ቤቱ የሚያፈስ ይሆናል። \v 19 ምግብ መብላትና ወይን መጠጣት ሳቅና ደስታን ያጎናጽፈናል። ብዙ ገንዘብ ካለህ የፈለግኽውን ማንኛውንም ነገር መግዛት ትችላለህ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 20. በመኝታ ክፍልህ ብቻህን በምትሆንበት ጊዜ እንኳ ንጉሥን ወይም ባለጠጎችን አትርገም፡ምክንያቱም አንድ ትንሽ ወፍ ምን እንዳልክ ትሰማና ስለ እነርሱ የተናገርኽውን ነገር ለእነዚያ ሰዎች ሹክ ልትል ትችላለች።
\v 20 በመኝታ ክፍልህ ብቻህን በምትሆንበት ጊዜ እንኳ ንጉሥን ወይም ባለጠጎችን አትርገም፡ምክንያቱም አንድ ትንሽ ወፍ ምን እንዳልክ ትሰማና ስለ እነርሱ የተናገርኽውን ነገር ለእነዚያ ሰዎች ሹክ ልትል ትችላለች።

View File

@ -1 +1 @@
\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 1. ካለህ ገንዘብ የተወሰነውን ለሌሎች በልግስና ስጥ።ይህን ብታደርግ ወደፊት ያንኑ ያህል መልሰህ ታገኛለህ። 2. ካለህ ሀብት የተወሰነውን ለሌሎች ሰባት ወይም ስምንት ሰዎች አከፋፍል፡ምክንያቱም መቼ አደጋ እንደሚያጋጥምህና የእነርሱን እርዳታ የምትፈልግበት ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል አታውቀውም። 3. ደመናት ውሃ ካዘሉ፥ በምድር ላይ ዝናብ እንደሚሰጡ ግልጽ ነው። በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ዛፍ ወደዬትኛውም አቅጣጫ ቢወድቅ፥ እዚያው እወደቀበት ቦታ እንደተጋደመ ይቀራል።
\c 11 \v 1 ካለህ ገንዘብ የተወሰነውን ለሌሎች በልግስና ስጥ።ይህን ብታደርግ ወደፊት ያንኑ ያህል መልሰህ ታገኛለህ። \v 2 ካለህ ሀብት የተወሰነውን ለሌሎች ሰባት ወይም ስምንት ሰዎች አከፋፍል፡ምክንያቱም መቼ አደጋ እንደሚያጋጥምህና የእነርሱን እርዳታ የምትፈልግበት ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል አታውቀውም። \v 3 ደመናት ውሃ ካዘሉ፥ በምድር ላይ ዝናብ እንደሚሰጡ ግልጽ ነው። በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ዛፍ ወደዬትኛውም አቅጣጫ ቢወድቅ፥ እዚያው እወደቀበት ቦታ እንደተጋደመ ይቀራል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 4. ገበሬዎች ነፋሱ በየትኛው አቅጣጫ እየነፈሰ እንደ ሆነ በማየት፥ በዚያን ጊዜ ዘር ለመዝራት ትክክለኛ ሰዓት መሆኑንና አለመሆኑን ለይተው ያውቃሉ። እንደዚሁም ገበሬዎች ደመና ቢመለከቱና ደመናውም ከምዕራብ በኩል በነፋስ እየተገፋና ዝናብ እንደሚያስከትል ቢረዱ፥ በዚያን ቀን ሰብላቸውን ለማጨድ እንደማይደፍሩ በርግጠኝነት መናገር ይቻላል።5. ነፋስ ከወዴት እንደሚመጣ ወይም ወዴት እንደሚሄድ ደግሞም የሰው ሕይወት በእናት ማሕፀን ውስጥ እንዴት እንደሚፈጠር እንደማናውቅ ሁሉ፥ ሁሉን ሠሪ የሆነውን የእግዚአብሔርን ሥራ ሙሉ በሙሉ መረዳት አንችልም።
\v 4 ገበሬዎች ነፋሱ በየትኛው አቅጣጫ እየነፈሰ እንደ ሆነ በማየት፥ በዚያን ጊዜ ዘር ለመዝራት ትክክለኛ ሰዓት መሆኑንና አለመሆኑን ለይተው ያውቃሉ። እንደዚሁም ገበሬዎች ደመና ቢመለከቱና ደመናውም ከምዕራብ በኩል በነፋስ እየተገፋና ዝናብ እንደሚያስከትል ቢረዱ፥ በዚያን ቀን ሰብላቸውን ለማጨድ እንደማይደፍሩ በርግጠኝነት መናገር ይቻላል። \v 5 ነፋስ ከወዴት እንደሚመጣ ወይም ወዴት እንደሚሄድ ደግሞም የሰው ሕይወት በእናት ማሕፀን ውስጥ እንዴት እንደሚፈጠር እንደማናውቅ ሁሉ፥ ሁሉን ሠሪ የሆነውን የእግዚአብሔርን ሥራ ሙሉ በሙሉ መረዳት አንችልም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. በጠዋት ዘርህን ዝራ፡እስከማታም ይህን ማድረግህን ቀጥል፡ምክንያቱም በተሻለ ሁኔታ የሚበቅለው በጠዋት የዘራኽው ወይም ቀኑ ረፈድ ካለ በኋላ የዘራኽው እንደሆነ ወይም ሁለቱም በተሻለ ሁኔታ እንደሚበቅሉ ለይተህ ማወቅ አትችልም። 7. በሕይወት መኖርና ዘወትር ጠዋት ፀሐይ ስትወጣ ማየት እጅግ አስደሳች ነው። 8 ሰዎች ለብዙ ዓመት ቢኖሩም እንኳ በዚያ ሁሉ ዘመን ደስ መሰኘታቸው አስፈላጊ ነው፡ ይሁን እንጂ አንድ ቀን እንደሚሞቱ፥እንደ ገና ብርሃን ማየት ፈጽሞ እንደማይችሉና ከሞቱም በኋላ በእነርሱ ላይ የሚደርሰው ነገር ምን እንደ ሆነ ማወቅ እንደማይችሉ መዘንጋት አይገባቸውም።
\v 6 በጠዋት ዘርህን ዝራ፡እስከማታም ይህን ማድረግህን ቀጥል፡ምክንያቱም በተሻለ ሁኔታ የሚበቅለው በጠዋት የዘራኽው ወይም ቀኑ ረፈድ ካለ በኋላ የዘራኽው እንደሆነ ወይም ሁለቱም በተሻለ ሁኔታ እንደሚበቅሉ ለይተህ ማወቅ አትችልም። \v 7 በሕይወት መኖርና ዘወትር ጠዋት ፀሐይ ስትወጣ ማየት እጅግ አስደሳች ነው። \v 8 ሰዎች ለብዙ ዓመት ቢኖሩም እንኳ በዚያ ሁሉ ዘመን ደስ መሰኘታቸው አስፈላጊ ነው፡ ይሁን እንጂ አንድ ቀን እንደሚሞቱ፥እንደ ገና ብርሃን ማየት ፈጽሞ እንደማይችሉና ከሞቱም በኋላ በእነርሱ ላይ የሚደርሰው ነገር ምን እንደ ሆነ ማወቅ እንደማይችሉ መዘንጋት አይገባቸውም።

1
11/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 11

View File

@ -145,6 +145,12 @@
"10-10",
"10-12",
"10-13",
"10-15"
"10-15",
"10-16",
"10-18",
"10-20",
"11-title",
"11-01",
"11-04"
]
}