Fri Jun 01 2018 10:30:19 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:30:24 +03:00
parent 7a201caab1
commit 4ba68bef17
10 changed files with 20 additions and 9 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 17 በሞኞች ጉባኤ የሚጮህን ንጉሥ ከመስማት ይልቅ በዝግታ የሚናገረውን ጥበበኛ ሰው የበለጠ ያደምጣሉ። \v 18 18 ከብዙ የጦር መሣሪያ ይልቅ ጠቃሚ ነው፡የሆነ ሆኖ አንድ ሰው አንድ የጅልነት ሥራ ቢሠራ ሌሎች ያከናወኑትን ብዙ መልካም ነገር ያበላሻል።
\v 17 በሞኞች ጉባኤ የሚጮህን ንጉሥ ከመስማት ይልቅ በዝግታ የሚናገረውን ጥበበኛ ሰው የበለጠ ያደምጣሉ። \v 18 ከብዙ የጦር መሣሪያ ይልቅ ጠቃሚ ነው፡የሆነ ሆኖ አንድ ሰው አንድ የጅልነት ሥራ ቢሠራ ሌሎች ያከናወኑትን ብዙ መልካም ነገር ያበላሻል።

View File

@ -1 +1 @@
\c 10 \v 1 \v 2 \v 3 1. ጥቂት ዝንቦች በሽቶ ብልቃት ውስጥ ገብተው ቢሞቱ ሽቶውን እንደሚያገሙት ሁሉ፥ትንሽ የጅልነት ሥራም በጥበብ ሥራ ላይ ከፍተኛ ጥፋት ሊያስከትል ይችላል። 2. ሰዎች በጥንቃቄ ማሰባቸው ትክክለኛ የሆነውን ነገር ለማድረግ ያስችላቸዋል፡ የማይረባ ነገር ቢያስቡ የሚፈጽሙት የተሳሳተ ነገር ይሆናል። 3. ጅሎች በጎዳና በሚሄዱበት ጊዜ እንኳ ማስተዋል እንደሌላቸው ይገልጻሉ፡ ጥበበኛ እንዳልሆኑ ለሁሉም ያሳውቃሉ።
\c 10 \v 1 ጥቂት ዝንቦች በሽቶ ብልቃት ውስጥ ገብተው ቢሞቱ ሽቶውን እንደሚያገሙት ሁሉ፥ትንሽ የጅልነት ሥራም በጥበብ ሥራ ላይ ከፍተኛ ጥፋት ሊያስከትል ይችላል። \v 2 ሰዎች በጥንቃቄ ማሰባቸው ትክክለኛ የሆነውን ነገር ለማድረግ ያስችላቸዋል፡ የማይረባ ነገር ቢያስቡ የሚፈጽሙት የተሳሳተ ነገር ይሆናል። \v 3 ጅሎች በጎዳና በሚሄዱበት ጊዜ እንኳ ማስተዋል እንደሌላቸው ይገልጻሉ፡ ጥበበኛ እንዳልሆኑ ለሁሉም ያሳውቃሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 4.የንጉሥ ቁጣ በሚነሳብህ ጊዜ ሥራህን አትልቀቅ፡ በትግሥት ጸንተህ ከቆምህ ምናልባት ቁጣው ሊበርድ ይችላል።
\v 4 የንጉሥ ቁጣ በሚነሳብህ ጊዜ ሥራህን አትልቀቅ፡ በትግሥት ጸንተህ ከቆምህ ምናልባት ቁጣው ሊበርድ ይችላል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5. በዚህ ምድር ላይ ሲደረግ ያየሁት ሌላው ነገር አንዳንድ ጊዜ ገዦች የሚፈጽሙት ስህተት ነው። 6. ሀብታሞችን በዝቅተኛ ሥልጣን ላይ ሲያስቀምጡ፥ጅሎችን ግን ለከፍተኛ ሥልጣን ይሾሟቸዋል። 7. ባሮችን እንደ ሀብታሞች ፈረስ ላይ ተቀምጠው እንዲሄዱ ሲያደርጉ፥ ባለሥልጣኖችን ግን ልክ ባሮች እንደሚያደርጉት በእግራቸው እንዲሄዱ ያስገድዷቸዋል።
\v 5 በዚህ ምድር ላይ ሲደረግ ያየሁት ሌላው ነገር አንዳንድ ጊዜ ገዦች የሚፈጽሙት ስህተት ነው። \v 6 ሀብታሞችን በዝቅተኛ ሥልጣን ላይ ሲያስቀምጡ፥ጅሎችን ግን ለከፍተኛ ሥልጣን ይሾሟቸዋል። \v 7 ባሮችን እንደ ሀብታሞች ፈረስ ላይ ተቀምጠው እንዲሄዱ ሲያደርጉ፥ ባለሥልጣኖችን ግን ልክ ባሮች እንደሚያደርጉት በእግራቸው እንዲሄዱ ያስገድዷቸዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 8. ጉድጓዶች የሚቆፍሩ ሰዎች ከቆፈሯቸው ጉድጓዶች በአንዱ ውስጥ ሊወድቁ ይችላል። ቅጥርን የሚያፈርስ ከዚያ ውስጥ እባብ ወጥቶ ሊነድፈው ይችላል። 9. ድንጋይ የምትፈነቅል ከሆነ፥አንዱ ድንጋይ ወድቆብህ ልትጎዳ ትችላለህ፡ግንድንም የሚፈልጥ ከእነዚያ ግንዶች በአንዱ ሊጎዳ ይችላል።
\v 8 ጉድጓዶች የሚቆፍሩ ሰዎች ከቆፈሯቸው ጉድጓዶች በአንዱ ውስጥ ሊወድቁ ይችላል። ቅጥርን የሚያፈርስ ከዚያ ውስጥ እባብ ወጥቶ ሊነድፈው ይችላል። \v 9 ድንጋይ የምትፈነቅል ከሆነ፥አንዱ ድንጋይ ወድቆብህ ልትጎዳ ትችላለህ፡ግንድንም የሚፈልጥ ከእነዚያ ግንዶች በአንዱ ሊጎዳ ይችላል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 10. መጥረቢያህ ሳይሳል ቀርቶ ቢደንዝ፥አንድ ዛፍ ለመቁረጥ ብዙ ጉልበት ትጨርሳለህ፡ ነገር ግን ብልሀት ከተጠቀምህ ለውጤት ትበቃለህ። 11. እባብ በድግምት ከመደንዘዙ በፊት አንድን ሰው ቢነድፍ፥ ያ ሰው ያለው እባብን የማደንዘዝ ችሎታ ምንም አይጠቅመውም።
\v 10 መጥረቢያህ ሳይሳል ቀርቶ ቢደንዝ፥አንድ ዛፍ ለመቁረጥ ብዙ ጉልበት ትጨርሳለህ፡ ነገር ግን ብልሀት ከተጠቀምህ ለውጤት ትበቃለህ። \v 11 እባብ በድግምት ከመደንዘዙ በፊት አንድን ሰው ቢነድፍ፥ ያ ሰው ያለው እባብን የማደንዘዝ ችሎታ ምንም አይጠቅመውም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 12. ጠቢባን በማስተዋል ይናገራሉ፡ከዚህም የተነሳ ሰዎች ያከብሯቸዋል፡ነገር ግን ጅሎች ራሳቸው በሚናጉሩት ነገር ይጠፋሉ።
\v 12 ጠቢባን በማስተዋል ይናገራሉ፡ከዚህም የተነሳ ሰዎች ያከብሯቸዋል፡ነገር ግን ጅሎች ራሳቸው በሚናጉሩት ነገር ይጠፋሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 13. ጅሎች በሚናገሩበት ጊዜ የሞኝነት ሐሳብ በመግለጽ ጀምረው በክፉና በማይረባም ንግግር ይደመድማሉ። 14. እነርሱም ንግግራቸው መቆሚያ የለውም። ወደፊት ምን እንደሚከሰት ወይም ከሞትን በኋላ ምን እንደሚሆን ማናችንም አናውቅም።
\v 13 ጅሎች በሚናገሩበት ጊዜ የሞኝነት ሐሳብ በመግለጽ ጀምረው በክፉና በማይረባም ንግግር ይደመድማሉ። \v 14 እነርሱም ንግግራቸው መቆሚያ የለውም። ወደፊት ምን እንደሚከሰት ወይም ከሞትን በኋላ ምን እንደሚሆን ማናችንም አናውቅም።

1
10/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 10

View File

@ -135,6 +135,16 @@
"09-09",
"09-11",
"09-13",
"09-16"
"09-16",
"09-17",
"10-title",
"10-01",
"10-04",
"10-05",
"10-08",
"10-10",
"10-12",
"10-13",
"10-15"
]
}