Thu Apr 26 2018 10:59:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-04-26 10:59:16 +03:00
parent 434537c79e
commit f8cd6248cf
5 changed files with 9 additions and 7 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 9 \v 10 እነሆ፥አዝዛለሁ፥ሰው በወንፊት እህል እንደሚነፋ፥የእስራኤልን ቤት በአሕዛብ ሁሉ መካከል እነፋለሁ፤ነገር ግን አንዲትም ቅንጣት በ
ምድር ላይ አትወድቅም። «ጥፋት አይደርስብንም ወይም አያገኘንም» የሚሉ፤ የሕዝቤ ኃጢአተኞች ሁሉ በሰይፍ ይሞታሉ።
\v 9 እነሆ፥አዝዛለሁ፥ ሰው በወንፊት እህል እንደሚነፋ፥ የእስራኤልን ቤት በአሕዛብ ሁሉ መካከል እነፋለሁ፤ ነገር ግን አንዲትም ቅንጣት በምድር ላይ አትወድቅም። \v 10 «ጥፋት አይደርስብንም ወይም አያገኘንም» የሚሉ፤ የሕዝቤ ኃጢአተኞች ሁሉ በሰይፍ ይሞታሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 «በዚያን ቀን የወደቀችውን የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ፥ሽንቁሩንም እዘጋለሁ።ፍራሽዋንም አነሳለሁ፥በቀድሞ ዘመን እንደነበረች እን ደገና እሠራታለሁ፤ይኼውም የኤዶምን ቅሬታ፥በስሜም የተጠሩትን አሕዛብ ሁሉ ይወርሱ ዘንድ ነው፥ ይላል ይህን የሚያደርግ እግዚአብሔር።»
\v 11 «በዚያን ቀን የወደቀችውን የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ፥ ሽንቁሩንም እዘጋለሁ። ፍራሽዋንም አነሳለሁ፥ በቀድሞ ዘመን እንደነበረች እን ደገና እሠራታለሁ፤ \v 12 ይኼውም የኤዶምን ቅሬታ፥ በስሜም የተጠሩትን አሕዛብ ሁሉ ይወርሱ ዘንድ ነው፥ ይላል ይህን የሚያደርግ እግዚአብሔር።»

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 13 እነሆ፥ አራሹ አጫጁ ላይ፥ወይን ጠማቂው ዘሪው ላይ የሚደርስበት ጊዜ ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር። ተራሮቹ ጣፋጩን ወይን ጠጅ ያን
ጠባጥባሉ፥ኮረብቶችም ሁሉ ይፈስባቸዋል።
\v 13 እነሆ፥ አራሹ አጫጁ ላይ፥ ወይን ጠማቂው ዘሪው ላይ የሚደርስበት ጊዜ ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር። ተራሮቹ ጣፋጩን ወይን ጠጅ ያንጠባጥባሉ፥ ኮረብቶችም ሁሉ ይፈስባቸዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 ሕዝቤን እስራኤልን ከተማረከበት እመልሰዋለሁ። የፈረሱትን ከተሞች ሠርተው ይኖሩባቸዋል፥ ወይንንም ተከለው የወይን ጠጃቸውን ይጠጣሉ፥አትክልትም ተክለው ፍርውን ይበላሉ። በምድራቸው ላይ እተክላቸዋለሁ፥ ከሰጠኋቸውም ምድር ከቶውን ዳግመኛ አይነቀሉም» ይላል አምላካችሁ እግዚአብሔር።
\v 14 ሕዝቤን እስራኤልን ከተማረከበት እመልሰዋለሁ። የፈረሱትን ከተሞች ሠርተው ይኖሩባቸዋል፥ ወይንንም ተከለው የወይን ጠጃቸውን ይጠጣሉ፥አትክልትም ተክለው ፍርውን ይበላሉ። \v 15 በምድራቸው ላይ እተክላቸዋለሁ፥ ከሰጠኋቸውም ምድር ከቶውን ዳግመኛ አይነቀሉም» ይላል አምላካችሁ እግዚአብሔር።

View File

@ -118,6 +118,10 @@
"09-01",
"09-03",
"09-05",
"09-07"
"09-07",
"09-09",
"09-11",
"09-13",
"09-14"
]
}