diff --git a/09/09.txt b/09/09.txt index 9ff4775..672b943 100644 --- a/09/09.txt +++ b/09/09.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 9 \v 10 እነሆ፥አዝዛለሁ፥ሰው በወንፊት እህል እንደሚነፋ፥የእስራኤልን ቤት በአሕዛብ ሁሉ መካከል እነፋለሁ፤ነገር ግን አንዲትም ቅንጣት በ -ምድር ላይ አትወድቅም። «ጥፋት አይደርስብንም ወይም አያገኘንም» የሚሉ፤ የሕዝቤ ኃጢአተኞች ሁሉ በሰይፍ ይሞታሉ። \ No newline at end of file +\v 9 እነሆ፥አዝዛለሁ፥ ሰው በወንፊት እህል እንደሚነፋ፥ የእስራኤልን ቤት በአሕዛብ ሁሉ መካከል እነፋለሁ፤ ነገር ግን አንዲትም ቅንጣት በምድር ላይ አትወድቅም። \v 10 «ጥፋት አይደርስብንም ወይም አያገኘንም» የሚሉ፤ የሕዝቤ ኃጢአተኞች ሁሉ በሰይፍ ይሞታሉ። \ No newline at end of file diff --git a/09/11.txt b/09/11.txt index 8d4c339..f871c66 100644 --- a/09/11.txt +++ b/09/11.txt @@ -1 +1 @@ -\v 11 \v 12 «በዚያን ቀን የወደቀችውን የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ፥ሽንቁሩንም እዘጋለሁ።ፍራሽዋንም አነሳለሁ፥በቀድሞ ዘመን እንደነበረች እን ደገና እሠራታለሁ፤ይኼውም የኤዶምን ቅሬታ፥በስሜም የተጠሩትን አሕዛብ ሁሉ ይወርሱ ዘንድ ነው፥ ይላል ይህን የሚያደርግ እግዚአብሔር።» \ No newline at end of file +\v 11 «በዚያን ቀን የወደቀችውን የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ፥ ሽንቁሩንም እዘጋለሁ። ፍራሽዋንም አነሳለሁ፥ በቀድሞ ዘመን እንደነበረች እን ደገና እሠራታለሁ፤ \v 12 ይኼውም የኤዶምን ቅሬታ፥ በስሜም የተጠሩትን አሕዛብ ሁሉ ይወርሱ ዘንድ ነው፥ ይላል ይህን የሚያደርግ እግዚአብሔር።» \ No newline at end of file diff --git a/09/13.txt b/09/13.txt index 073f10f..16ba918 100644 --- a/09/13.txt +++ b/09/13.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 13 እነሆ፥ አራሹ አጫጁ ላይ፥ወይን ጠማቂው ዘሪው ላይ የሚደርስበት ጊዜ ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር። ተራሮቹ ጣፋጩን ወይን ጠጅ ያን -ጠባጥባሉ፥ኮረብቶችም ሁሉ ይፈስባቸዋል። \ No newline at end of file +\v 13 እነሆ፥ አራሹ አጫጁ ላይ፥ ወይን ጠማቂው ዘሪው ላይ የሚደርስበት ጊዜ ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር። ተራሮቹ ጣፋጩን ወይን ጠጅ ያንጠባጥባሉ፥ ኮረብቶችም ሁሉ ይፈስባቸዋል። \ No newline at end of file diff --git a/09/14.txt b/09/14.txt index 6fec746..f9e7d56 100644 --- a/09/14.txt +++ b/09/14.txt @@ -1 +1 @@ -\v 14 \v 15 ሕዝቤን እስራኤልን ከተማረከበት እመልሰዋለሁ። የፈረሱትን ከተሞች ሠርተው ይኖሩባቸዋል፥ ወይንንም ተከለው የወይን ጠጃቸውን ይጠጣሉ፥አትክልትም ተክለው ፍርውን ይበላሉ። በምድራቸው ላይ እተክላቸዋለሁ፥ ከሰጠኋቸውም ምድር ከቶውን ዳግመኛ አይነቀሉም» ይላል አምላካችሁ እግዚአብሔር። \ No newline at end of file +\v 14 ሕዝቤን እስራኤልን ከተማረከበት እመልሰዋለሁ። የፈረሱትን ከተሞች ሠርተው ይኖሩባቸዋል፥ ወይንንም ተከለው የወይን ጠጃቸውን ይጠጣሉ፥አትክልትም ተክለው ፍርውን ይበላሉ። \v 15 በምድራቸው ላይ እተክላቸዋለሁ፥ ከሰጠኋቸውም ምድር ከቶውን ዳግመኛ አይነቀሉም» ይላል አምላካችሁ እግዚአብሔር። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 968f666..f38cb1e 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -118,6 +118,10 @@ "09-01", "09-03", "09-05", - "09-07" + "09-07", + "09-09", + "09-11", + "09-13", + "09-14" ] } \ No newline at end of file