Thu Apr 26 2018 10:57:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-04-26 10:57:21 +03:00
parent 8293ff1ce4
commit 434537c79e
4 changed files with 7 additions and 8 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 3 \v 4 በቀርሜሎስ ራስ ላይ ቢሸሸጉም፥ በርብሬ ከዚያ እወስዳቸዋለሁ። በባሕሩ ሥር ከዓይኔ ቢደበቁም፥ በዚያ እባቡን አዝዛለሁ፥ እርሱም ይነድፋቸዋል። በጠላቶቻቸው ፊት እየተነዱ ወደ ምርኮ ይጋዛሉ፤ በዚያም ሰይፍን አዝዛለሁ፥ እርሱም ይገድላቸዋል። ዓይኔን ለክፉ በእነርሱ ላይ አደርጋለ
ሁ፥ለመልካምም አይደለም።»
\v 3 በቀርሜሎስ ራስ ላይ ቢሸሸጉም፥ በርብሬ ከዚያ እወስዳቸዋለሁ። በባሕሩ ሥር ከዓይኔ ቢደበቁም፥ በዚያ እባቡን አዝዛለሁ፥ እርሱም ይነድፋቸዋል። \v 4 በጠላቶቻቸው ፊት እየተነዱ ወደ ምርኮ ይጋዛሉ፤ በዚያም ሰይፍን አዝዛለሁ፥ እርሱም ይገድላቸዋል። ዓይኔን ለክፉ በእነርሱ ላይ አደርጋለሁ፥ ለመልካምም አይደለም።»

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 5 \v 6 ጌታ፥የሠራዊቱ እግዚአብሔር ምድርን ይዳስሳል፥እርስዋም ትቀልጣለች፥ በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ ያለቅሳሁሉ፤ሁለመናዋ እንደ ወን
ዝ ወደ ላይ ይወረወራል፥እንደ ግብጽም ወንዝ ተመልሶ ይሰምጣል። አዳራሹን በሰማይ የሠራ፥ግምጃ ቤቱን በምድር የመሠረተ እርሱ ነው።የባሕርን ዉኆች ይጠራቸዋል፥በምድርም ፊት ላይ ያፈስሳቸዋል፥ስሙም እግዚአብሔር ነው።
\v 5 ጌታ፥ የሠራዊቱ እግዚአብሔር ምድርን ይዳስሳል፥ እርስዋም ትቀልጣለች፥ በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ ያለቅሳሁሉ፤ ሁለመናዋ እንደ ወንዝ ወደ ላይ ይወረወራል፥ እንደ ግብጽም ወንዝ ተመልሶ ይሰምጣል። \v 6 አዳራሹን በሰማይ የሠራ፥ ግምጃ ቤቱን በምድር የመሠረተ እርሱ ነው። የባሕርን ዉኆች ይጠራቸዋል፥ በምድርም ፊት ላይ ያፈስሳቸዋል፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው።

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 7 \v 8 የእስራኤል ልጆች ሆይ፥እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ፥ፍልስጤማ
ያንን ከከፍቶር፥ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን? እነሆ፥የጌታ እግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ከምድርም ገጽ አጠ
ፋዋለሁ፣የያቆብን ቤት ግን ፈጽሜ አላጠፋም፤ይላል እግዚአብሔር።»
\v 7 የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ፥ፍልስጤማያንን ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን? \v 8 እነሆ፥ የጌታ እግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ገጽ አጠፋዋለሁ፣ የያቆብን ቤት ግን ፈጽሜ አላጠፋም፤ ይላል እግዚአብሔር።»

View File

@ -115,6 +115,9 @@
"08-11",
"08-13",
"09-title",
"09-01"
"09-01",
"09-03",
"09-05",
"09-07"
]
}