Thu Apr 26 2018 10:45:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-04-26 10:45:21 +03:00
parent f48121fe73
commit dd47baaacd
8 changed files with 16 additions and 13 deletions

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 9 እንዲህም ይሆናል፤ በአንድ ቤት አሥር ሰዎች ቢቀሩ ሁሉም ይሞታሉ። \v 10 የሰው ዘመድ አስከሬኖቹን ለመውሰድ በመጣ ጊዜ፤አስከሬኖ
ቹን ከቤት አውጥቶ የሚያቃጥላቸው ሰው፥በቤት ውስጥ ያለውን ሰው፦«ከአንተ ጋር ሌላ ሰው አለን?» ሲለው፤ ሰውዬውም፦«ማንም የለም» ብሎ
በመለሰለት ጊዜ፥እርሱም፦«ዝም በል፥የእግዚአብሔርን ስም መጥራት አይገባንምና» ይለዋል።
\v 9 እንዲህም ይሆናል፤ በአንድ ቤት አሥር ሰዎች ቢቀሩ ሁሉም ይሞታሉ። \v 10 የሰው ዘመድ አስከሬኖቹን ለመውሰድ በመጣ ጊዜ፤ አስከሬኖቹን ከቤት አውጥቶ የሚያቃጥላቸው ሰው፥ በቤት ውስጥ ያለውን ሰው፦«ከአንተ ጋር ሌላ ሰው አለን?» ሲለው፤ ሰውዬውም፦ «ማንም የለም» ብሎ
በመለሰለት ጊዜ፥ እርሱም፦«ዝም በል፥ የእግዚአብሔርን ስም መጥራት አይገባንምና» ይለዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ተመልከቱ፥እግዚአብሔር ትዕዛዝ ይሰጣል፤ትልቁም ቤት ይሰባበራል፥ትንሹም ቤት ይደቅቃል።
\v 11 ተመልከቱ፥ እግዚአብሔር ትዕዛዝ ይሰጣል፤ ትልቁም ቤት ይሰባበራል፥ ትንሹም ቤት ይደቅቃል።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 12 ፈረሶች በጭንጫ ላይ ይሮጣሉን? ሰውስ በዚያ ላይ በበሬዎች ያርሳልን? እናንተ ግን ፍትሕን ወደ መርዝነት፥የጽድቅንም ፍሬ ወደ መ
ራርነት ለውጣችኋል። \v 13 እናንተ ሎዶባርን በማሸነፋችሁ ደስ ያላችሁ፥«ቃርናይምን በራሳችን ብርታት አልወሰድንምን?» የምትሉ፤
\v 12 ፈረሶች በጭንጫ ላይ ይሮጣሉን? ሰውስ በዚያ ላይ በበሬዎች ያርሳልን? እናንተ ግን ፍትሕን ወደ መርዝነት፥ የጽድቅንም ፍሬ ወደ መራርነት ለውጣችኋል። \v 13 እናንተ ሎዶባርን በማሸነፋችሁ ደስ ያላችሁ፥ «ቃርናይምን በራሳችን ብርታት አልወሰድንምን?» የምትሉ፤

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 14 «ነገር ግን፥የእስራኤል ቤት ሆይ አነሆ ሕዝብን አስነሣባችኋለሁ»፥ይህ የሠራዊት አምላክ የጌታ እግዚአብሔር አዋጅ ነው። «ከሐማት መግቢ
ያ አንስቶ እስከ ዓረባ ወንዝ ድረስ ያስጨንቋችኋል።»
\v 14 «ነገር ግን፥ የእስራኤል ቤት ሆይ አነሆ ሕዝብን አስነሣባችኋለሁ»፥ ይህ የሠራዊት አምላክ የጌታ እግዚአብሔር አዋጅ ነው። «ከሐማት መግቢያ አንስቶ እስከ ዓረባ ወንዝ ድረስ ያስጨንቋችኋል።»

View File

@ -1,2 +1 @@
\c 7 \v 1 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ። እነሆ፥የጸደይ አዝመራ መብቀል በሚጀምርበት ጊዜ የአንበጣን መንጋ ፈጠረ፥ተመለከትሁም፥ከንጉሥ አ
ጨዳ በኋላ ዘግይቶ የበቀለ አዝመራ ነበር። \v 2 የምድሪቱን ሣር በልተው ከጨረሱ በኋላ፤«ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይቅር በል፥ ያዕቆብ በዚህ ውስጥ እንዴት ይቆማል? እርሱ ታናሽ ነውና» አልሁ። \v 3 እግዚአብሔርም ስለዚህ ነገር ተጸጸተ፤«ይህ አይሆንም» አለ።
\c 7 \v 1 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ። እነሆ፥የጸደይ አዝመራ መብቀል በሚጀምርበት ጊዜ የአንበጣን መንጋ ፈጠረ፥ ተመለከትሁም፥ ከንጉሥ አጨዳ በኋላ ዘግይቶ የበቀለ አዝመራ ነበር። \v 2 የምድሪቱን ሣር በልተው ከጨረሱ በኋላ፤ «ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይቅር በል፥ ያዕቆብ በዚህ ውስጥ እንዴት ይቆማል? እርሱ ታናሽ ነውና» አልሁ። \v 3 እግዚአብሔርም ስለዚህ ነገር ተጸጸተ፤ «ይህ አይሆንም» አለ።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 4 \v 5 \v 6 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ፦እነሆ፥ጌታ እግዚአብሔር በእሳት ለመፍረድ ጠራ። እርሱም በምድር ውስጥ የሚገኘው ን ሰፊና ጥልቅ ውኃ አደረቀ፥ምድሪቱንም ደግሞ በላ። እኔ ግን፦«ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ተው፥ያዕቆብ በዚህ ውስጥ እንዴት ይቆማል? እርሱ ታናሽ
ነውና» አልሁ። እግዚአብሔርም ስለዚህ ነገር ተጸጸተ፤«ይህም ደግሞ አይሆንም» ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
\v 4 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ፦እነሆ፥ጌታ እግዚአብሔር በእሳት ለመፍረድ ጠራ። እርሱም በምድር ውስጥ የሚገኘው ን ሰፊና ጥልቅ ውኃ አደረቀ፥ምድሪቱንም ደግሞ በላ። \v 5 እኔ ግን፦«ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ተው፥ያዕቆብ በዚህ ውስጥ እንዴት ይቆማል? እርሱ ታናሽ
ነውና» አልሁ። \v 6 እግዚአብሔርም ስለዚህ ነገር ተጸጸተ፤«ይህም ደግሞ አይሆንም» ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

1
07/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 7

View File

@ -93,6 +93,12 @@
"06-01",
"06-03",
"06-05",
"06-07"
"06-07",
"06-09",
"06-11",
"06-12",
"06-14",
"07-title",
"07-01"
]
}