Tue Aug 01 2017 14:34:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 14:34:41 +03:00
parent 822ab139c6
commit faf436750b
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 የሸንጎው አባሎች ይህን ሲሰሙ፣ በጣም ተናደዱ፤ ሐዋርያቱንም ለመግደል ፈለጉ። \v 34 ነገር ግን የሕግ መምህር የነበረና ሕዝቡም ሁሉ የሚያከብረው ገማልያል የሚባል አንድ ፈሪሳዊ ተነሥቶ፣ ሐዋርያት ለተወሰነ ጊዜ ውጭ እንዲዩ አዘዘ።
\v 33 የሸንጎው አባሎች ይህን ሲሰሙ፣ በጣም ተናደዱ፤ ሐዋርያቱንም ለመግደል ፈለጉ። \v 34 ነገር ግን የሕግ መምህር የነበረና ሕዝቡም ሁሉ የሚያከብረው ገማልያል የሚባል አንድ ፈሪሳዊ ተነሥቶ፣ ሐዋርያት ለተወሰነ ጊዜ ውጭ እንዲዩ አዘዘ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 35 ከዚያም “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ በእነዚህ ሰዎች ልታደርጉ ያሰባችሁትን በጥንቃቄ ተመልከቱት” አላቸው \v 36 ከጥቂት ጊዜ በፊት ቴዎዳስ ትልቅ ሰው ነኝ በማለት ተነሥቶ ነበርና፣ አራት መቶ ያህል ወንዶችም ተከተሉት፥ እርሱ ተገደለ፤ ይታዘዙለት የነበሩትም ሁሉ ተበታትነው እንዳልነበሩ ሆኑ። \v 37 ከዚህም ሰው በኋላ፣ የገሊላ ይሁዳ በቆጠራው ቀናት መፅ የተወሰኑ ሰዎችን አስከትሎ ሄደ። እሱም ሞተ፣ እርሱን ይታዘዙት የነበሩትም ተበታተኑ።
\v 35 ከዚያም እንዲህ አላቸው፤ “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ በእነዚህ ሰዎች ልታደርጉ ያሰባችሁትን በጥንቃቄ ተመልከቱት። \v 36 ከጥቂት ጊዜ በፊት ቴዎዳስ ትልቅ ሰው ነኝ በማለት ተነሥቶ ነበርና፤ አራት መቶ ያህል ወንዶችም ተከተሉት። እርሱ ተገደለ፤ ይታዘዙለት የነበሩትም ሁሉ ተበታትነው እንዳልነበሩ ሆኑ። \v 37 ከዚህም ሰው በኋላ፣ የገሊላው ይሁዳ በቈጠራው ቀናት ዐምፆመፅ የተወሰኑ ሰዎችን አስከትሎ ሄደ። እሱም ሞተ፣ እርሱን ይታዘዙት የነበሩትም ተበታተኑ።

View File

@ -104,7 +104,7 @@
"05-24",
"05-26",
"05-29",
"05-35",
"05-33",
"05-38",
"05-40",
"06-01",