From faf436750b4b52667246145581a5ccdfb63c4285 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Tue, 1 Aug 2017 14:34:41 +0300 Subject: [PATCH] Tue Aug 01 2017 14:34:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 05/33.txt | 2 +- 05/35.txt | 2 +- manifest.json | 2 +- 3 files changed, 3 insertions(+), 3 deletions(-) diff --git a/05/33.txt b/05/33.txt index 9512442..69a5b32 100644 --- a/05/33.txt +++ b/05/33.txt @@ -1 +1 @@ -\v 33 የሸንጎው አባሎች ይህን ሲሰሙ፣ በጣም ተናደዱ፤ ሐዋርያቱንም ለመግደል ፈለጉ። \v 34 ነገር ግን የሕግ መምህር የነበረና ሕዝቡም ሁሉ የሚያከብረው ገማልያል የሚባል አንድ ፈሪሳዊ ተነሥቶ፣ ሐዋርያት ለተወሰነ ጊዜ ውጭ እንዲቆዩ አዘዘ። \ No newline at end of file +\v 33 የሸንጎው አባሎች ይህን ሲሰሙ፣ በጣም ተናደዱ፤ ሐዋርያቱንም ለመግደል ፈለጉ። \v 34 ነገር ግን የሕግ መምህር የነበረና ሕዝቡም ሁሉ የሚያከብረው ገማልያል የሚባል አንድ ፈሪሳዊ ተነሥቶ፣ ሐዋርያት ለተወሰነ ጊዜ ውጭ እንዲቈዩ አዘዘ። \ No newline at end of file diff --git a/05/35.txt b/05/35.txt index f871eb5..8aaf29b 100644 --- a/05/35.txt +++ b/05/35.txt @@ -1 +1 @@ -\v 35 ከዚያም፣ “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ በእነዚህ ሰዎች ልታደርጉ ያሰባችሁትን በጥንቃቄ ተመልከቱት” አላቸው። \v 36 ከጥቂት ጊዜ በፊት ቴዎዳስ ትልቅ ሰው ነኝ በማለት ተነሥቶ ነበርና፣ አራት መቶ ያህል ወንዶችም ተከተሉት፥ እርሱ ተገደለ፤ ይታዘዙለት የነበሩትም ሁሉ ተበታትነው እንዳልነበሩ ሆኑ። \v 37 ከዚህም ሰው በኋላ፣ የገሊላ ይሁዳ በቆጠራው ቀናት ዐመፅ የተወሰኑ ሰዎችን አስከትሎ ሄደ። እሱም ሞተ፣ እርሱን ይታዘዙት የነበሩትም ተበታተኑ። \ No newline at end of file +\v 35 ከዚያም እንዲህ አላቸው፤ “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ በእነዚህ ሰዎች ልታደርጉ ያሰባችሁትን በጥንቃቄ ተመልከቱት። \v 36 ከጥቂት ጊዜ በፊት ቴዎዳስ ትልቅ ሰው ነኝ በማለት ተነሥቶ ነበርና፤ አራት መቶ ያህል ወንዶችም ተከተሉት። እርሱ ተገደለ፤ ይታዘዙለት የነበሩትም ሁሉ ተበታትነው እንዳልነበሩ ሆኑ። \v 37 ከዚህም ሰው በኋላ፣ የገሊላው ይሁዳ በቈጠራው ቀናት ዐምፆመፅ የተወሰኑ ሰዎችን አስከትሎ ሄደ። እሱም ሞተ፣ እርሱን ይታዘዙት የነበሩትም ተበታተኑ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index df1d574..d70dfd9 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -104,7 +104,7 @@ "05-24", "05-26", "05-29", - "05-35", + "05-33", "05-38", "05-40", "06-01",