Tue Aug 01 2017 14:32:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 14:32:41 +03:00
parent 915c6848dd
commit 822ab139c6
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 ስለዚህ ሹሙ ከመኰንኖች ጋር ሄደ፤ መልሶም አመጣቸው፤ ያመጧቸው ግን በኀይል አልነበረም፤ ሕዝቡ በድንጋይ ይወግሯቸዋል ብለው ፈርተው ነበርና። \v 27 አምጥተዋቸው በነበረ ጊዜ፣ በሸንጎው ፊት አቆሟቸው። ሊቀ ካህናቱም ጠየቃቸው፤ እንዲህ ብሎ \v 28 “በዚህ ስም እንዳታስተምሩ በጥብቅ አስጠንቅቀናችሁ ነበር እናንተ ግን ኢየሩሳሌምን በትምህርታችሁ ሞልታችኋታል፤ የዚህን ሰው ደም በእኛ ላይ ለማምጣትም ትፈልጋላችሁ።”
\v 26 ስለዚህ ሹሙ ከመኰንኖች ጋር ሄደ፤ መልሶም አመጣቸው፤ ያመጧቸው ግን በኀይል አልነበረም፤ ሕዝቡ በድንጋይ ይወግሯቸዋል ብለው ፈርተው ነበርና። \v 27 አምጥተዋቸው በነበረ ጊዜ፣ በሸንጎው ፊት አቆሟቸው። ሊቀ ካህናቱም ጠየቃቸው፤ \v 28 እንዲህም አላቸው፤ “በዚህ ስም እንዳታስተምሩ በጥብቅ አስጠንቅቀናችሁ ነበር እናንተ ግን ኢየሩሳሌምን በትምህርታችሁ ሞልታችኋታል፤ የዚህን ሰው ደም በእኛ ላይ ለማምጣትም ትፈልጋላችሁ።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 ጴጥሮስና ሐዋርያቱ ግን መልሰው “ለሰው ከመታዘዝ ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል። \v 30 የአባቶቻችን አምላክ በዕንጨት ላይ በመስቀል የገደላችሁትን ኢየሱስን አስነሣው። \v 31 አዳኝና የሁሉ የበላይ እንዲሆን፣ ለእስራኤል ንስሐንና የኃጢአት ይቅርታን ለመስጠት እግዚአብሔር በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው። \v 32 እኛ እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ነን።”
\v 29 ጴጥሮስና ሐዋርያቱ ግን መልሰው “ለሰው ከመታዘዝ ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል። \v 30 የአባቶቻችን አምላክ በዕንጨት ላይ በመስቀል የገደላችሁትን ኢየሱስን አስነሣው። \v 31 አዳኝና የሁሉ የበላይ እንዲሆን፣ ለእስራኤል ንስሓንና የኀጢአት ይቅርታን ለመስጠት እግዚአብሔር በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው። \v 32 እኛ እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ነን።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 የሸንጎው አባሎች ይህን ሲሰሙ በጣም ተናደዱ፤ ሐዋርያቱንም ለመግደል ፈለጉ። \v 34 ነገር ግን የሕግ መምህር የነበረና ሕዝቡ ሁሉ የሚያከብረው ገማልያል የሚባል አንድ ፈሪሳዊ ተነሥቶ፣ ሐዋርያት ለተወሰነ ጊዜ ውጭ እንዲቆዩ አዘዘ።
\v 33 የሸንጎው አባሎች ይህን ሲሰሙ በጣም ተናደዱ፤ ሐዋርያቱንም ለመግደል ፈለጉ። \v 34 ነገር ግን የሕግ መምህር የነበረና ሕዝቡ ሁሉ የሚያከብረው ገማልያል የሚባል አንድ ፈሪሳዊ ተነሥቶ፣ ሐዋርያት ለተወሰነ ጊዜ ውጭ እንዲቆዩ አዘዘ።

View File

@ -102,8 +102,8 @@
"05-19",
"05-22",
"05-24",
"05-26",
"05-29",
"05-33",
"05-35",
"05-38",
"05-40",