diff --git a/05/26.txt b/05/26.txt index 743e245..5011954 100644 --- a/05/26.txt +++ b/05/26.txt @@ -1 +1 @@ -\v 26 ስለዚህ ሹሙ ከመኰንኖች ጋር ሄደ፤ መልሶም አመጣቸው፤ ያመጧቸው ግን በኀይል አልነበረም፤ ሕዝቡ በድንጋይ ይወግሯቸዋል ብለው ፈርተው ነበርና። \v 27 አምጥተዋቸው በነበረ ጊዜ፣ በሸንጎው ፊት አቆሟቸው። ሊቀ ካህናቱም ጠየቃቸው፤ እንዲህ ብሎ \v 28 “በዚህ ስም እንዳታስተምሩ በጥብቅ አስጠንቅቀናችሁ ነበር፣ እናንተ ግን ኢየሩሳሌምን በትምህርታችሁ ሞልታችኋታል፤ የዚህን ሰው ደም በእኛ ላይ ለማምጣትም ትፈልጋላችሁ።” \ No newline at end of file +\v 26 ስለዚህ ሹሙ ከመኰንኖች ጋር ሄደ፤ መልሶም አመጣቸው፤ ያመጧቸው ግን በኀይል አልነበረም፤ ሕዝቡ በድንጋይ ይወግሯቸዋል ብለው ፈርተው ነበርና። \v 27 አምጥተዋቸው በነበረ ጊዜ፣ በሸንጎው ፊት አቆሟቸው። ሊቀ ካህናቱም ጠየቃቸው፤ \v 28 እንዲህም አላቸው፤ “በዚህ ስም እንዳታስተምሩ በጥብቅ አስጠንቅቀናችሁ ነበር፤ እናንተ ግን ኢየሩሳሌምን በትምህርታችሁ ሞልታችኋታል፤ የዚህን ሰው ደም በእኛ ላይ ለማምጣትም ትፈልጋላችሁ።” \ No newline at end of file diff --git a/05/29.txt b/05/29.txt index 200d90d..41b52ce 100644 --- a/05/29.txt +++ b/05/29.txt @@ -1 +1 @@ -\v 29 ጴጥሮስና ሐዋርያቱ ግን መልሰው፤ “ለሰው ከመታዘዝ ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል። \v 30 የአባቶቻችን አምላክ በዕንጨት ላይ በመስቀል የገደላችሁትን ኢየሱስን አስነሣው። \v 31 አዳኝና የሁሉ የበላይ እንዲሆን፣ ለእስራኤል ንስሐንና የኃጢአት ይቅርታን ለመስጠት እግዚአብሔር በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው። \v 32 እኛ እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ነን።” \ No newline at end of file +\v 29 ጴጥሮስና ሐዋርያቱ ግን መልሰው፣ “ለሰው ከመታዘዝ ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል። \v 30 የአባቶቻችን አምላክ በዕንጨት ላይ በመስቀል የገደላችሁትን፣ ኢየሱስን አስነሣው። \v 31 አዳኝና የሁሉ የበላይ እንዲሆን፣ ለእስራኤል ንስሓንና የኀጢአት ይቅርታን ለመስጠት እግዚአብሔር በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው። \v 32 እኛና እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ነን።” \ No newline at end of file diff --git a/05/33.txt b/05/33.txt index 4c47a18..9512442 100644 --- a/05/33.txt +++ b/05/33.txt @@ -1 +1 @@ -\v 33 የሸንጎው አባሎች ይህን ሲሰሙ በጣም ተናደዱ፤ ሐዋርያቱንም ለመግደል ፈለጉ። \v 34 ነገር ግን የሕግ መምህር የነበረና ሕዝቡ ሁሉ የሚያከብረው ገማልያል የሚባል አንድ ፈሪሳዊ ተነሥቶ፣ ሐዋርያት ለተወሰነ ጊዜ ውጭ እንዲቆዩ አዘዘ። \ No newline at end of file +\v 33 የሸንጎው አባሎች ይህን ሲሰሙ፣ በጣም ተናደዱ፤ ሐዋርያቱንም ለመግደል ፈለጉ። \v 34 ነገር ግን የሕግ መምህር የነበረና ሕዝቡም ሁሉ የሚያከብረው ገማልያል የሚባል አንድ ፈሪሳዊ ተነሥቶ፣ ሐዋርያት ለተወሰነ ጊዜ ውጭ እንዲቆዩ አዘዘ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 8f0232a..df1d574 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -102,8 +102,8 @@ "05-19", "05-22", "05-24", + "05-26", "05-29", - "05-33", "05-35", "05-38", "05-40",