Tue Aug 01 2017 17:32:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 17:32:55 +03:00
parent 330f83291c
commit e7c7f53a6b
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 46 ጳውሎስና በርናባስ በድፍረት ተናገሩ፤ እንዲህም አሉ፤ “የእግዚአብሔር ቃል መጀመሪያ ለእናንተ መነገሩ አስፈላጊ ነበር። ቃሉን ከራሳችሁ ስትገፉትና ለዘላለም ሕይወት የተገባችሁ እንዳልሆናችሁ ራሳችሁን ስትቈጥሩ ዐይተናችሁ፣ ወደ አሕዛብ ዘወር የምንል መሆናችንን ተመልከቱ።
\v 46 ጳውሎስና በርናባስ በድፍረት ተናገሩ፤ እንዲህም አሉ፤ “የእግዚአብሔር ቃል መጀመሪያ ለእናንተ መነገሩ አስፈላጊ ነበር። ቃሉን ከራሳችሁ ስትገፉትና ለዘላለም ሕይወት የተገባችሁ እንዳልሆናችሁ ራሳችሁን ስትቈጥሩ ዐይተናችሁ፣ ወደ አሕዛብ ዘወር የምንል መሆናችንን ተመልከቱ።
\v 47 ጌታ፣ ‘እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ለድነት ትሆን ዘንድ፣
ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ’” በማለት አዞናልና።

View File

@ -1 +1 @@
\v 48 አሕዛብ ይህን እንደ ሰሙ ደስ አላቸው የጌታንም ቃል አከበሩ። ለዘላለም ሕይወት የተመረጡትም አመኑ። \v 49 የጌታም ቃል በአገሩ በአጠቃላይ ተስፋፋ።
\v 48 አሕዛብ ይህን እንደ ሰሙ ደስ አላቸው የጌታንም ቃል አከበሩ። ለዘላለም ሕይወት የተመረጡትም አመኑ። \v 49 የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ።

View File

@ -1 +1 @@
\c 14 \v 1 በኢቆንዮንም እንዲህ ሆነ ፤ ጳውሎስና በርናባስ ወደ አይሁድ ምኩራብ አብረው ገበተው፣ ከአይሁድና ከግሪክ ብዙ ሰዎች ያላቸው ሰዎች እስኪያምኑ ድረስ ተናገሩ። \v 2 ነገር ግን ማመን ያልፈለጉ አይሁድ የአሕዛብን ልብ በመቀስቀስ በወንድሞች ላይ በክፋት አነሣሡአቸው።
\c 14 \v 1 በኢቆንዮንም እንዲህ ሆነ ፤ ጳውሎስና በርናባስ ወደ አይሁድ ምኩራብ አብረው ገበተው፣ ከአይሁድና ከግሪክ ብዙ ሰዎች ያላቸው ሰዎች እስኪያምኑ ድረስ ተናገሩ። \v 2 ነገር ግን ማመን ያልፈለጉ አይሁድ የአሕዛብን ልብ በመቀስቀስ በወንድሞች ላይ በክፋት አነሣሡአቸው።

View File

@ -230,9 +230,9 @@
"13-40",
"13-42",
"13-44",
"13-46",
"13-48",
"13-50",
"14-01",
"14-03",
"14-05",
"14-08",