am_act_text_ulb/13/48.txt

1 line
233 B
Plaintext

\v 48 አሕዛብ ይህን እንደ ሰሙ ደስ አላቸው። የጌታንም ቃል አከበሩ። ለዘላለም ሕይወት የተመረጡትም አመኑ። \v 49 የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ።