Tue Aug 01 2017 16:22:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 16:22:54 +03:00
parent 960e236e05
commit cf5cb603ae
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 8 \v 1 ሳውል በእስጢፋኖስ ሞት ተስማምቶ ነበር። በዚያም ጊዜ በኢየሩሳሌም በነበረችዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ አማኞችም ሁሉ ከሐዋርያት በቀር በይሁዳና በሰማርያ ተበታተኑ። \v 2 በመንፈሳዊ ነገር የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት፤ መሪር ልቅሶም አለቀሱለት። \v 3 ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን በጣም ጐዳ፤ ከቤት ወደ ቤት በመሄድም ክርስቲያን ወንዶችንና ሴቶችን ጐትቶ አወጣቸው ወኅኒ ቤት ውስጥም አስገባቸው።

\v 6 እጅግ ብዙ ሰዎች ፊልጶስን ሲሰሙትና ያደረጋቸውንም ምልክቶች ሲያዩ በአንድነት እርሱ ለተናገረው ትኵረት ሰጡ። \v 7 ምክንያቱም ከብዙ ሰዎች ርኵሳን መናፍስት እየጮኹ ወጥተው፣ አያሌ ሽባዎችና ዐንካሶችም ተፈውሰው ነበር። \v 8 ስለዚህ በዚያች ከተማ ውስጥ ብዙ ደስታ ነበር።
\v 6 እጅግ ብዙ ሰዎች ፊልጶስን ሲሰሙትና ያደረጋቸውንም ምልክቶች ሲያዩ በአንድነት እርሱ ለተናገረው ትኵረት ሰጡ። \v 7 ምክንያቱም ከብዙ ሰዎች ርኩሳን መናፍስት እየጮኹ ወጥተው፣ አያሌ ሽባዎችና ዐንካሶችም ተፈውሰው ነበር። \v 8 ስለዚህ በዚያች ከተማ ውስጥ ብዙ ደስታ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 ነገር ግን በዚያች ከተማ ውስጥ ቀደም ሲል የጥንቆላ ሥራ ይሠራ የነበረ ሲሞን የሚባል ሰው ነበረ፣ ተፈላጊ ሰው እንደ ሆነ እየተናገረ የሰማርያን ሰዎች ያስደንቅ ነበር። \v 10 ሳምራውያን በሙሉ ከትንሹ እስከ ትልቁ፣ “ይህ ሰው ታላቅ የሚባለው የእግዚአብሔር ኀይል ነው” እያሉ በሚገባ ያደምጡት ነበር። \v 11 በጥንቆላ ሥራው ለረጅም ጊዜ ያስገርማቸው ስለ ነበር አደመጡት።
\v 9 ነገር ግን በዚያች ከተማ ውስጥ ቀደም ሲል የጥንቈላ ሥራ ይሠራ የነበረ ሲሞን የሚባል ሰው ነበረ፤ ተፈላጊ ሰው እንደ ሆነ እየተናገረ የሰማርያን ሰዎች ያስደንቅ ነበር። \v 10 ሳምራውያን በሙሉ ከትንሹ እስከ ትልቁ፣ “ይህ ሰው ታላቅ የሚባለው የእግዚአብሔር ኀይል ነው” እያሉ በሚገባ ያደምጡት ነበር። \v 11 በጥንቈላ ሥራው ለረጅም ጊዜ ያስገርማቸው ስለ ነበር አደመጡት።

View File

@ -138,10 +138,10 @@
"07-54",
"07-57",
"07-59",
"08-01",
"08-04",
"08-06",
"08-09",
"08-12",
"08-14",
"08-18",
"08-20",