From cf5cb603ae964a229a59ea678fd32abc9a5feebe Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Tue, 1 Aug 2017 16:22:54 +0300 Subject: [PATCH] Tue Aug 01 2017 16:22:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 08/01.txt | 2 +- 08/06.txt | 2 +- 08/09.txt | 2 +- manifest.json | 2 +- 4 files changed, 4 insertions(+), 4 deletions(-) diff --git a/08/01.txt b/08/01.txt index a1feff4..355971f 100644 --- a/08/01.txt +++ b/08/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 8 \v 1 ሳውል በእስጢፋኖስ ሞት ተስማምቶ ነበር። በዚያም ጊዜ በኢየሩሳሌም በነበረችዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ አማኞችም ሁሉ ከሐዋርያት በቀር በይሁዳና በሰማርያ ተበታተኑ። \v 2 በመንፈሳዊ ነገር የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት፤ መሪር ልቅሶም አለቀሱለት። \v 3 ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን በጣም ጐዳ፤ ከቤት ወደ ቤት በመሄድም ክርስቲያን ወንዶችንና ሴቶችን ጐትቶ አወጣቸው ወኅኒ ቤት ውስጥም አስገባቸው። \ No newline at end of file +\c 8 \v 1 ሳውል በእስጢፋኖስ ሞት ተስማምቶ ነበር። በዚያም ጊዜ በኢየሩሳሌም በነበረችዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ አማኞችም ሁሉ ከሐዋርያት በቀር በይሁዳና በሰማርያ ተበታተኑ። \v 2 በመንፈሳዊ ነገር የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት፤ መሪር ልቅሶም አለቀሱለት። \v 3 ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን በጣም ጐዳ፤ ከቤት ወደ ቤት በመሄድም ክርስቲያን ወንዶችንና ሴቶችን ጐትቶ አወጣቸው፤ ወኅኒ ቤት ውስጥም አስገባቸው። \ No newline at end of file diff --git a/08/06.txt b/08/06.txt index 285d166..506557b 100644 --- a/08/06.txt +++ b/08/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 እጅግ ብዙ ሰዎች ፊልጶስን ሲሰሙትና ያደረጋቸውንም ምልክቶች ሲያዩ በአንድነት እርሱ ለተናገረው ትኵረት ሰጡ። \v 7 ምክንያቱም ከብዙ ሰዎች ርኵሳን መናፍስት እየጮኹ ወጥተው፣ አያሌ ሽባዎችና ዐንካሶችም ተፈውሰው ነበር። \v 8 ስለዚህ በዚያች ከተማ ውስጥ ብዙ ደስታ ነበር። \ No newline at end of file +\v 6 እጅግ ብዙ ሰዎች ፊልጶስን ሲሰሙትና ያደረጋቸውንም ምልክቶች ሲያዩ፣ በአንድነት እርሱ ለተናገረው ትኵረት ሰጡ። \v 7 ምክንያቱም ከብዙ ሰዎች ርኩሳን መናፍስት እየጮኹ ወጥተው፣ አያሌ ሽባዎችና ዐንካሶችም ተፈውሰው ነበር። \v 8 ስለዚህ በዚያች ከተማ ውስጥ ብዙ ደስታ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/08/09.txt b/08/09.txt index 11b4cae..e77f3a7 100644 --- a/08/09.txt +++ b/08/09.txt @@ -1 +1 @@ -\v 9 ነገር ግን በዚያች ከተማ ውስጥ ቀደም ሲል የጥንቆላ ሥራ ይሠራ የነበረ ሲሞን የሚባል ሰው ነበረ፣ ተፈላጊ ሰው እንደ ሆነ እየተናገረ የሰማርያን ሰዎች ያስደንቅ ነበር። \v 10 ሳምራውያን በሙሉ ከትንሹ እስከ ትልቁ፣ “ይህ ሰው ታላቅ የሚባለው የእግዚአብሔር ኀይል ነው” እያሉ በሚገባ ያደምጡት ነበር። \v 11 በጥንቆላ ሥራው ለረጅም ጊዜ ያስገርማቸው ስለ ነበር አደመጡት። \ No newline at end of file +\v 9 ነገር ግን በዚያች ከተማ ውስጥ ቀደም ሲል የጥንቈላ ሥራ ይሠራ የነበረ ሲሞን የሚባል ሰው ነበረ፤ ተፈላጊ ሰው እንደ ሆነ እየተናገረ የሰማርያን ሰዎች ያስደንቅ ነበር። \v 10 ሳምራውያን በሙሉ ከትንሹ እስከ ትልቁ፣ “ይህ ሰው ታላቅ የሚባለው የእግዚአብሔር ኀይል ነው” እያሉ በሚገባ ያደምጡት ነበር። \v 11 በጥንቈላ ሥራው ለረጅም ጊዜ ያስገርማቸው ስለ ነበር አደመጡት። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index cfc4796..986a39e 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -138,10 +138,10 @@ "07-54", "07-57", "07-59", + "08-01", "08-04", "08-06", "08-09", - "08-12", "08-14", "08-18", "08-20",