Tue Aug 01 2017 16:20:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 16:20:54 +03:00
parent 246d4fc048
commit 960e236e05
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 59 እስጢፋኖስን ሲወግሩት፣ ወደ እግዚአብሔር ይጣራ “ጌታ ኢየሱስ ሆይ፣ ነፍሴን ተቀበል” እያለ ይናገር ነበር። \v 60 ተንበረከከና በታላቅ ድምፅ፣ “ጌታ ሆይ፣ ይህን ኃጢአት አትቊጠርባቸው” ብሎ በጕልሕ ድምፅ ጮኸ። ይህን ተናግሮም አንቀላፋ።
\v 59 እስጢፋኖስን ሲወግሩት፣ ወደ እግዚአብሔር ይጣራ “ጌታ ኢየሱስ ሆይ፣ ነፍሴን ተቀበል” እያለ ይናገር ነበር። \v 60 ተንበረከከና በታላቅ ድምፅ፣ “ጌታ ሆይ፣ ይህን ኀጢአት አትቊጠርባቸው” ብሎ ጮኸ። ይህን ተናግሮም፣ አንቀላፋ።

View File

@ -1 +1 @@
\c 8 \v 1 ሳውል በእስጢፋኖስ ሞት ተስማምቶ ነበር። በዚያም ጊዜ በኢየሩሳሌም በነበረችዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ አማኞችም ሁሉ ከሐዋርያት በቀር በይሁዳና በሰማርያ ተበታተኑ። \v 2 በመንፈሳዊ ነገር የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት፤ መሪር ልቅሶም አለቀሱለት። \v 3 ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን በጣም ጎዳ፤ ከቤት ወደ ቤት በመሄድም ክርስቲያን ወንዶችንና ሴቶችን ጎትቶ አወጣቸው ወኅኒ ቤት ውስጥም አስገባቸው።
\c 8 \v 1 ሳውል በእስጢፋኖስ ሞት ተስማምቶ ነበር። በዚያም ጊዜ በኢየሩሳሌም በነበረችዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ አማኞችም ሁሉ ከሐዋርያት በቀር በይሁዳና በሰማርያ ተበታተኑ። \v 2 በመንፈሳዊ ነገር የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት፤ መሪር ልቅሶም አለቀሱለት። \v 3 ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን በጣም ጐዳ፤ ከቤት ወደ ቤት በመሄድም ክርስቲያን ወንዶችንና ሴቶችን ጐትቶ አወጣቸው ወኅኒ ቤት ውስጥም አስገባቸው።

View File

@ -136,8 +136,8 @@
"07-47",
"07-51",
"07-54",
"07-57",
"07-59",
"08-01",
"08-04",
"08-06",
"08-09",