diff --git a/07/59.txt b/07/59.txt index ecf1371..2eade19 100644 --- a/07/59.txt +++ b/07/59.txt @@ -1 +1 @@ -\v 59 እስጢፋኖስን ሲወግሩት፣ ወደ እግዚአብሔር ይጣራና “ጌታ ኢየሱስ ሆይ፣ ነፍሴን ተቀበል” እያለ ይናገር ነበር። \v 60 ተንበረከከና በታላቅ ድምፅ፣ “ጌታ ሆይ፣ ይህን ኃጢአት አትቊጠርባቸው” ብሎ በጕልሕ ድምፅ ጮኸ። ይህን ተናግሮም አንቀላፋ። \ No newline at end of file +\v 59 እስጢፋኖስን ሲወግሩት፣ ወደ እግዚአብሔር ይጣራ፣ “ጌታ ኢየሱስ ሆይ፣ ነፍሴን ተቀበል” እያለ ይናገርም ነበር። \v 60 ተንበረከከና በታላቅ ድምፅ፣ “ጌታ ሆይ፣ ይህን ኀጢአት አትቊጠርባቸው” ብሎ ጮኸ። ይህን ተናግሮም፣ አንቀላፋ። \ No newline at end of file diff --git a/08/01.txt b/08/01.txt index 5bee896..a1feff4 100644 --- a/08/01.txt +++ b/08/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 8 \v 1 ሳውል በእስጢፋኖስ ሞት ተስማምቶ ነበር። በዚያም ጊዜ በኢየሩሳሌም በነበረችዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ አማኞችም ሁሉ ከሐዋርያት በቀር በይሁዳና በሰማርያ ተበታተኑ። \v 2 በመንፈሳዊ ነገር የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት፤ መሪር ልቅሶም አለቀሱለት። \v 3 ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን በጣም ጎዳ፤ ከቤት ወደ ቤት በመሄድም ክርስቲያን ወንዶችንና ሴቶችን ጎትቶ አወጣቸው ወኅኒ ቤት ውስጥም አስገባቸው። \ No newline at end of file +\c 8 \v 1 ሳውል በእስጢፋኖስ ሞት ተስማምቶ ነበር። በዚያም ጊዜ በኢየሩሳሌም በነበረችዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ አማኞችም ሁሉ ከሐዋርያት በቀር በይሁዳና በሰማርያ ተበታተኑ። \v 2 በመንፈሳዊ ነገር የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት፤ መሪር ልቅሶም አለቀሱለት። \v 3 ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን በጣም ጐዳ፤ ከቤት ወደ ቤት በመሄድም ክርስቲያን ወንዶችንና ሴቶችን ጐትቶ አወጣቸው ወኅኒ ቤት ውስጥም አስገባቸው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 7a337a0..cfc4796 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -136,8 +136,8 @@ "07-47", "07-51", "07-54", + "07-57", "07-59", - "08-01", "08-04", "08-06", "08-09",