Tue Aug 08 2017 12:28:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 12:28:03 +03:00
parent 2a0b912931
commit c21fe37d8a
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ፊስጦስም ስምንት ወይም ዐሥር ቀን ከቆየ በኋላ፣ ወደ ቂሣርያ ወረደ። በማግስቱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ጳውሎስን ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። \v 7 ጳውሎስም በደረሰ ጊዜ፣ ከኢየሩሳሌም የመጡት አይሁድ በአጠገቡ ቆሙ፤ በማስረጃ ማረጋገጥ ያልቻሉትን ብዙ ከባድ ክስም አቀረቡ። \v 8 ጳውሎስ፣ “በአይሁድም ስም ቢሆን፣ ቤተ መቅደስን ቢሆን፣ ቄሣርንም ቢሆን በደል አልፈጸምሁም” ብሎ ራሱን ተከላከለ።
\v 6 ፊስጦስም ስምንት ወይም ዐሥር ቀን ከቆየ በኋላ፣ ወደ ቂሣርያ ወረደ። በማግስቱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ጳውሎስን ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። \v 7 ጳውሎስም በደረሰ ጊዜ፣ ከኢየሩሳሌም የመጡት አይሁድ በአጠገቡ ቆሙ፤ በማስረጃ ማረጋገጥ ያልቻሉትን ብዙ ከባድ ክስም አቀረቡ። \v 8 ጳውሎስ፣ “በአይሁድ ስምም ላይ፣ በቤተ መቅደሱም ላይ፣ በቄሣርም ላይ በደል አልፈጸምሁም” ብሎ ራሱን ተከላከለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 ፊስጦስ ግን አይሁድን ለማስደሰት ፈለገ፤ ስለሆነምእስከ ኢየሩሳሌም መውጣትና ስለ እነዚህ ነገሮች በዚያ ፍርድ እንድሰጥህ ትፈልጋለህን?” ብሎ ጳውሎስን ጠየቀው። \v 10 ጳውሎስም እንዲህ አለ፤ ፍርድ ሊሰጠኝ በሚገባኝ በቂሣር የፍርድ ወንበር ፊት እቆማለሁ። ልክ አንተ ደግሞ በሚገባ እንደምታውቀው አንድንም አይሁዳዊ አልበደልሁም።
\v 9 ፊስጦስ ግን አይሁድን ለማስደሰት ፈለገ፤ ስለሆነም፣ “እስከ ኢየሩሳሌም መውጣትና ስለ እነዚህ ነገሮች በዚያ ፍርድ እንድሰጥህ ትፈልጋለህን?” ብሎ ጳውሎስን ጠየቀው። \v 10 ጳውሎስም እንዲህ አለ፤ ፍርድ ሊሰጠኝ በሚገባኝ በቂሣር የፍርድ ወንበር ፊት እቆማለሁ። ልክ አንተ ደግሞ በሚገባ እንደምታውቀው አንድንም አይሁዳዊ አልበደልሁም።

View File

@ -388,7 +388,7 @@
"24-26",
"25-01",
"25-04",
"25-09",
"25-06",
"25-11",
"25-13",
"25-17",