From c21fe37d8aa3532af955a7326f9176292076df70 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Tue, 8 Aug 2017 12:28:03 +0300 Subject: [PATCH] Tue Aug 08 2017 12:28:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 25/06.txt | 2 +- 25/09.txt | 2 +- manifest.json | 2 +- 3 files changed, 3 insertions(+), 3 deletions(-) diff --git a/25/06.txt b/25/06.txt index dda41c9..37cc286 100644 --- a/25/06.txt +++ b/25/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 ፊስጦስም ስምንት ወይም ዐሥር ቀን ከቆየ በኋላ፣ ወደ ቂሣርያ ወረደ። በማግስቱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ጳውሎስን ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። \v 7 ጳውሎስም በደረሰ ጊዜ፣ ከኢየሩሳሌም የመጡት አይሁድ በአጠገቡ ቆሙ፤ በማስረጃ ማረጋገጥ ያልቻሉትን ብዙ ከባድ ክስም አቀረቡ። \v 8 ጳውሎስ፣ “በአይሁድም ስም ቢሆን፣ ቤተ መቅደስን ቢሆን፣ ቄሣርንም ቢሆን በደል አልፈጸምሁም” ብሎ ራሱን ተከላከለ። \ No newline at end of file +\v 6 ፊስጦስም ስምንት ወይም ዐሥር ቀን ከቆየ በኋላ፣ ወደ ቂሣርያ ወረደ። በማግስቱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ጳውሎስን ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። \v 7 ጳውሎስም በደረሰ ጊዜ፣ ከኢየሩሳሌም የመጡት አይሁድ በአጠገቡ ቆሙ፤ በማስረጃ ማረጋገጥ ያልቻሉትን ብዙ ከባድ ክስም አቀረቡ። \v 8 ጳውሎስ፣ “በአይሁድ ስምም ላይ፣ በቤተ መቅደሱም ላይ፣ በቄሣርም ላይ በደል አልፈጸምሁም” ብሎ ራሱን ተከላከለ። \ No newline at end of file diff --git a/25/09.txt b/25/09.txt index 5f02851..c45974e 100644 --- a/25/09.txt +++ b/25/09.txt @@ -1 +1 @@ -\v 9 ፊስጦስ ግን አይሁድን ለማስደሰት ፈለገ፤ ስለሆነም ”እስከ ኢየሩሳሌም መውጣትና ስለ እነዚህ ነገሮች በዚያ ፍርድ እንድሰጥህ ትፈልጋለህን?” ብሎ ጳውሎስን ጠየቀው። \v 10 ጳውሎስም እንዲህ አለ፤ ፍርድ ሊሰጠኝ በሚገባኝ በቂሣር የፍርድ ወንበር ፊት እቆማለሁ። ልክ አንተ ደግሞ በሚገባ እንደምታውቀው አንድንም አይሁዳዊ አልበደልሁም። \ No newline at end of file +\v 9 ፊስጦስ ግን አይሁድን ለማስደሰት ፈለገ፤ ስለሆነም፣ “እስከ ኢየሩሳሌም መውጣትና ስለ እነዚህ ነገሮች በዚያ ፍርድ እንድሰጥህ ትፈልጋለህን?” ብሎ ጳውሎስን ጠየቀው። \v 10 ጳውሎስም እንዲህ አለ፤ “ፍርድ ሊሰጠኝ በሚገባኝ በቂሣር የፍርድ ወንበር ፊት እቆማለሁ። ልክ አንተ ደግሞ በሚገባ እንደምታውቀው አንድንም አይሁዳዊ አልበደልሁም። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index da4f254..ce6af23 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -388,7 +388,7 @@ "24-26", "25-01", "25-04", - "25-09", + "25-06", "25-11", "25-13", "25-17",