Tue Aug 08 2017 12:26:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 12:26:03 +03:00
parent 1749c27a2b
commit 2a0b912931
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 25 \v 1 ፊስጦስም ወደ ክፍለ ሀገሩ ገባ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ከቂሣርያ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። \v 2 የካህናት አለቃውና ታዋቂ የሆኑት አይሁድ ጳውሎስን ፊስጦስ ላይ ከሰሱት፤ ለፊስጦስም በኀይል ተናገሩ። \v 3 በመንገድም ላይ ሊገድሉት ጳውሎስን ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያስጠራው እንዲያደላላቸው ፊስጦስን ለመኑት።
\c 25 \v 1 ፊስጦስም ወደ ክፍለ ሀገሩ ገባ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ከቂሣርያ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። \v 2 የካህናት አለቃውና ታዋቂ የሆኑት አይሁድ ጳውሎስን ፊስጦስ ላይ ከሰሱት፤ ለፊስጦስም በኀይል ተናገሩ። \v 3 በመንገድም ላይ ሊገድሉት ጳውሎስን ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያስጠራው ፊስጦስን ለመኑት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 ፊስጦስ ግን መልሶ ጳውሎስ በቂሣርያ እስረኛ እንደሆነ፣ እርሱ ራሱም ወደዚያ እንደሚመለስ ተናገረ። \v 5 “ስለዚህ፣ የሚችሉ ከእኛ ጋር መሄድ አለባቸው። ሰውዬው ያጠፋው ነገር ካለ፣ ክሰሱት” አለ።
\v 4 ፊስጦስ ግን መልሶ ጳውሎስ በቂሣርያ እስረኛ እንደ ሆነ፣ እርሱ ራሱም ወደዚያ እንደሚመለስ ተናገረ። \v 5 “ስለዚህ፣ የሚችሉ ከእኛ ጋር ወደዚያ መሄድ አለባቸው። ሰውየው ያጠፋው ነገር ካለ፣ ክሰሱት” አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ፊስጦስም ስምንት ወይም ዐሥር ተጨማሪ ቀናት ከቆየ በኋላ፣ ወደ ቂሣርያ ወረደ። በማግስቱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ጳውሎስን ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። \v 7 ጳውሎስም በደረሰ ጊዜ፣ ከኢየሩሳሌም የመጡት አይሁድ በአጠገቡ ቆሙ፤ በማስረጃ ማረጋገጥ ያልቻሉትንም ብዙ ከባድ ክስ አቀረቡ። \v 8 ጳውሎስ፣ “የአይሁድን ስም ቢሆን፣ ቤተ መቅደስን ቢሆን፣ ቄሣርንም ቢሆን በደል አልፈጸምሁም” ብሎ ራሱን ተከላከለ።
\v 6 ፊስጦስም ስምንት ወይም ዐሥር ቀን ከቆየ በኋላ፣ ወደ ቂሣርያ ወረደ። በማግስቱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ጳውሎስን ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። \v 7 ጳውሎስም በደረሰ ጊዜ፣ ከኢየሩሳሌም የመጡት አይሁድ በአጠገቡ ቆሙ፤ በማስረጃ ማረጋገጥ ያልቻሉትን ብዙ ከባድ ክስም አቀረቡ። \v 8 ጳውሎስ፣ “በአይሁድም ስም ቢሆን፣ ቤተ መቅደስን ቢሆን፣ ቄሣርንም ቢሆን በደል አልፈጸምሁም” ብሎ ራሱን ተከላከለ።

View File

@ -386,8 +386,8 @@
"24-22",
"24-24",
"24-26",
"25-01",
"25-04",
"25-06",
"25-09",
"25-11",
"25-13",