diff --git a/25/01.txt b/25/01.txt index 2924e1d..702e1a7 100644 --- a/25/01.txt +++ b/25/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 25 \v 1 ፊስጦስም ወደ ክፍለ ሀገሩ ገባ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ከቂሣርያ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። \v 2 የካህናት አለቃውና ታዋቂ የሆኑት አይሁድ ጳውሎስን ፊስጦስ ላይ ከሰሱት፤ ለፊስጦስም በኀይል ተናገሩ። \v 3 በመንገድም ላይ ሊገድሉት ጳውሎስን ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያስጠራው እንዲያደላላቸው ፊስጦስን ለመኑት። \ No newline at end of file +\c 25 \v 1 ፊስጦስም ወደ ክፍለ ሀገሩ ገባ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ከቂሣርያ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። \v 2 የካህናት አለቃውና ታዋቂ የሆኑት አይሁድ ጳውሎስን ፊስጦስ ላይ ከሰሱት፤ ለፊስጦስም በኀይል ተናገሩ። \v 3 በመንገድም ላይ ሊገድሉት ጳውሎስን ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያስጠራው ፊስጦስን ለመኑት። \ No newline at end of file diff --git a/25/04.txt b/25/04.txt index 46f2b47..7182b22 100644 --- a/25/04.txt +++ b/25/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 ፊስጦስ ግን መልሶ ጳውሎስ በቂሣርያ እስረኛ እንደሆነ፣ እርሱ ራሱም ወደዚያ እንደሚመለስ ተናገረ። \v 5 “ስለዚህ፣ የሚችሉ ከእኛ ጋር መሄድ አለባቸው። ሰውዬው ያጠፋው ነገር ካለ፣ ክሰሱት” አለ። \ No newline at end of file +\v 4 ፊስጦስ ግን መልሶ ጳውሎስ በቂሣርያ እስረኛ እንደ ሆነ፣ እርሱ ራሱም ወደዚያ እንደሚመለስ ተናገረ። \v 5 “ስለዚህ፣ የሚችሉ ከእኛ ጋር ወደዚያ መሄድ አለባቸው። ሰውየው ያጠፋው ነገር ካለ፣ ክሰሱት” አለ። \ No newline at end of file diff --git a/25/06.txt b/25/06.txt index 366a80c..dda41c9 100644 --- a/25/06.txt +++ b/25/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 ፊስጦስም ስምንት ወይም ዐሥር ተጨማሪ ቀናት ከቆየ በኋላ፣ ወደ ቂሣርያ ወረደ። በማግስቱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ጳውሎስን ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። \v 7 ጳውሎስም በደረሰ ጊዜ፣ ከኢየሩሳሌም የመጡት አይሁድ በአጠገቡ ቆሙ፤ በማስረጃ ማረጋገጥ ያልቻሉትንም ብዙ ከባድ ክስ አቀረቡ። \v 8 ጳውሎስ፣ “የአይሁድን ስም ቢሆን፣ ቤተ መቅደስን ቢሆን፣ ቄሣርንም ቢሆን በደል አልፈጸምሁም” ብሎ ራሱን ተከላከለ። \ No newline at end of file +\v 6 ፊስጦስም ስምንት ወይም ዐሥር ቀን ከቆየ በኋላ፣ ወደ ቂሣርያ ወረደ። በማግስቱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ጳውሎስን ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። \v 7 ጳውሎስም በደረሰ ጊዜ፣ ከኢየሩሳሌም የመጡት አይሁድ በአጠገቡ ቆሙ፤ በማስረጃ ማረጋገጥ ያልቻሉትን ብዙ ከባድ ክስም አቀረቡ። \v 8 ጳውሎስ፣ “በአይሁድም ስም ቢሆን፣ ቤተ መቅደስን ቢሆን፣ ቄሣርንም ቢሆን በደል አልፈጸምሁም” ብሎ ራሱን ተከላከለ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 67dc3f9..da4f254 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -386,8 +386,8 @@ "24-22", "24-24", "24-26", + "25-01", "25-04", - "25-06", "25-09", "25-11", "25-13",