Tue Aug 23 2016 21:02:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:02:12 -07:00
parent 1b7afb78e6
commit b32122635c
2 changed files with 2 additions and 0 deletions

1
07/59.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 59 \v 60 59 እስጢፋኖስን ሲወግሩት፣ ወደ እግዚአብሔር ይጣራና “ጌታ ኢየሱስ ሆይ፣ ነፍሴን ተቀበል” እያለ ይናገር ነበር። 60 ተንበረከከና በታላቅ ድምፅ፣ “ጌታ ሆይ፣ ይህን ኃጢአት አትቊጠርባቸው” ብሎ በጕልሕ ድምፅ ጮኸ። ይህን ተናግሮም አንቀላፋ።

1
08/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 8 \v 1 \v 2 \v 3 1 ሳውል በእስጢፋኖስ ሞት ተስማምቶ ነበር። በዚያም ጊዜ በኢየሩሳሌም በነበረችዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ አማኞችም ሁሉ ከሐዋርያት በቀር በይሁዳና በሰማርያ ተበታተኑ። 2 በመንፈሳዊ ነገር የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት፤ መሪር ልቅሶም አለቀሱለት። 3 ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን በጣም ጎዳ፤ ከቤት ወደ ቤት በመሄድም ክርስቲያን ወንዶችንና ሴቶችን ጎትቶ አወጣቸው ወኅኒ ቤት ውስጥም አስገባቸው።