Tue Aug 23 2016 21:00:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:00:12 -07:00
parent db516dc027
commit 1b7afb78e6
4 changed files with 9 additions and 0 deletions

6
07/47.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 47 \v 48 \v 49 \v 50 47 ነገር ግን ሰሎሞን ለእግዚአብሔር ቤት ሠራለት። 48 ይሁን እንጂ፣ ልዑሉ በእጅ በተሠሩ ቤቶች ውስጥ አይኖርም፤ ይህም ነቢዩ እንደሚናገረው ያለ፦
49 ሰማይ ዙፋኔ፣
ምድርም የእግሬ መርገጫ ነው።
ምን ዐይነት ቤት ትሠሩልኝ ትችላላችሁ? ይላል ጌታ፤
ወይስ የማርፍበት ስፍራ የት ነው?
50 እጄ እነዚህን ሁሉ አልሠራችምን?

1
07/51.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 51 \v 52 \v 53 51 እናንተ ዐንገተ ደንዳኖች፣ ልባችሁንና ጆሮዎቻችሁን ያልተገረዛችሁ፣ ሁልጊዜ መንፈስ ቅዱስን ትቃወማላችሁ፤ አባቶቻችሁ እንዳደረጉትም ታደርጋላችሁ። 52 ከነቢያት የእናንተ አባቶች ያላሳደዱት የትኛው ነው? እነርሱ ከጻድቁ መምጣት ቀድመው የተናገሩ ነቢያትን ገድለዋል፤ እናንተም አሁን ጻድቁን የምትክዱና የምትገድሉ ሆናችኋል፤ 53 መላእክት ያዳኑትን ሕግ የተቀበላችሁ እናንተ፣ ነገር ግን አልጠበቃችሁትም።”

1
07/54.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 54 \v 55 \v 56 54 አሁን የሸንጎው አባላት እነዚህን ነገሮች ሲሰሙ፣ በልባቸው እጅግ ተቆጡ፣ ጥርሳቸውንም በእስጢፋኖስ ላይ አፋጩ። 55 ነገር ግን እርሱ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ፣ ወደ ሰማይ አተኵሮ ተመለከተ፣ የእግዚአብሔርንም ክብር አየ፤ ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየው። 56 እስጢፋኖስ፣ “እነሆ፣ ሰማያት ተከፍተው፣ የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየሁ” አለ።

1
07/57.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 57 \v 58 57 የሸንጎው አባላት ግን በታላቅ ድምፅ ጮኹ፣ ጆሮአቸውንም በመድፈን በአንድነት እየሮጡ ወደ እስጢፋኖስ ሄዱ፤ 58 ከከተማው አውጥተውም በድንጋይ ወገሩት፤ ምስክሮችም ልብሳቸውን ሳውል በሚባል አንድ ወጣት እግር አጠገብ አኖሩ።