diff --git a/07/47.txt b/07/47.txt new file mode 100644 index 0000000..e19772f --- /dev/null +++ b/07/47.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +\v 47 \v 48 \v 49 \v 50 47 ነገር ግን ሰሎሞን ለእግዚአብሔር ቤት ሠራለት። 48 ይሁን እንጂ፣ ልዑሉ በእጅ በተሠሩ ቤቶች ውስጥ አይኖርም፤ ይህም ነቢዩ እንደሚናገረው ያለ፦ +49 ሰማይ ዙፋኔ፣ +ምድርም የእግሬ መርገጫ ነው። +ምን ዐይነት ቤት ትሠሩልኝ ትችላላችሁ? ይላል ጌታ፤ +ወይስ የማርፍበት ስፍራ የት ነው? +50 እጄ እነዚህን ሁሉ አልሠራችምን? \ No newline at end of file diff --git a/07/51.txt b/07/51.txt new file mode 100644 index 0000000..a6cac27 --- /dev/null +++ b/07/51.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 51 \v 52 \v 53 51 እናንተ ዐንገተ ደንዳኖች፣ ልባችሁንና ጆሮዎቻችሁን ያልተገረዛችሁ፣ ሁልጊዜ መንፈስ ቅዱስን ትቃወማላችሁ፤ አባቶቻችሁ እንዳደረጉትም ታደርጋላችሁ። 52 ከነቢያት የእናንተ አባቶች ያላሳደዱት የትኛው ነው? እነርሱ ከጻድቁ መምጣት ቀድመው የተናገሩ ነቢያትን ገድለዋል፤ እናንተም አሁን ጻድቁን የምትክዱና የምትገድሉ ሆናችኋል፤ 53 መላእክት ያዳኑትን ሕግ የተቀበላችሁ እናንተ፣ ነገር ግን አልጠበቃችሁትም።” \ No newline at end of file diff --git a/07/54.txt b/07/54.txt new file mode 100644 index 0000000..2b5870f --- /dev/null +++ b/07/54.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 54 \v 55 \v 56 54 አሁን የሸንጎው አባላት እነዚህን ነገሮች ሲሰሙ፣ በልባቸው እጅግ ተቆጡ፣ ጥርሳቸውንም በእስጢፋኖስ ላይ አፋጩ። 55 ነገር ግን እርሱ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ፣ ወደ ሰማይ አተኵሮ ተመለከተ፣ የእግዚአብሔርንም ክብር አየ፤ ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየው። 56 እስጢፋኖስ፣ “እነሆ፣ ሰማያት ተከፍተው፣ የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየሁ” አለ። \ No newline at end of file diff --git a/07/57.txt b/07/57.txt new file mode 100644 index 0000000..450932e --- /dev/null +++ b/07/57.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 57 \v 58 57 የሸንጎው አባላት ግን በታላቅ ድምፅ ጮኹ፣ ጆሮአቸውንም በመድፈን በአንድነት እየሮጡ ወደ እስጢፋኖስ ሄዱ፤ 58 ከከተማው አውጥተውም በድንጋይ ወገሩት፤ ምስክሮችም ልብሳቸውን ሳውል በሚባል አንድ ወጣት እግር አጠገብ አኖሩ። \ No newline at end of file