diff --git a/07/59.txt b/07/59.txt new file mode 100644 index 0000000..f0cc5eb --- /dev/null +++ b/07/59.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 59 \v 60 59 እስጢፋኖስን ሲወግሩት፣ ወደ እግዚአብሔር ይጣራና “ጌታ ኢየሱስ ሆይ፣ ነፍሴን ተቀበል” እያለ ይናገር ነበር። 60 ተንበረከከና በታላቅ ድምፅ፣ “ጌታ ሆይ፣ ይህን ኃጢአት አትቊጠርባቸው” ብሎ በጕልሕ ድምፅ ጮኸ። ይህን ተናግሮም አንቀላፋ። \ No newline at end of file diff --git a/08/01.txt b/08/01.txt new file mode 100644 index 0000000..753c955 --- /dev/null +++ b/08/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 8 \v 1 \v 2 \v 3 1 ሳውል በእስጢፋኖስ ሞት ተስማምቶ ነበር። በዚያም ጊዜ በኢየሩሳሌም በነበረችዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ አማኞችም ሁሉ ከሐዋርያት በቀር በይሁዳና በሰማርያ ተበታተኑ። 2 በመንፈሳዊ ነገር የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት፤ መሪር ልቅሶም አለቀሱለት። 3 ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን በጣም ጎዳ፤ ከቤት ወደ ቤት በመሄድም ክርስቲያን ወንዶችንና ሴቶችን ጎትቶ አወጣቸው ወኅኒ ቤት ውስጥም አስገባቸው። \ No newline at end of file