Mon Aug 07 2017 13:01:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 13:01:26 +03:00
parent e55971be75
commit 78802ab395
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 የአቴና ሰዎች ስለ ሙታን ትንሣኤ በሰሙ ጊዜ፣ አንዳንዶቹ በጳውሎስ ላይ አፌዙ፤ሌሎች ግን፣ «ስለዚህ ጉዳይ ዳግመኛ እንሰማሃለን» አሉት። \v 33 ከዚህ በኋላ፣ ጳውሎስ ተለይቶአቸው ሄደ፤ \v 34 አንዳንድ ወንዶች ግን ከእርሱ ጋር ተባብረው አመኑ፤ በእነዚህም ውስጥ የአርዮስፋጎስ አመራር አባል ዲዮናስዮስ፣ ደማሪስ የተባለች ሴትና ሌሎችም ይገኛግ'ኣ ከእርነሱ ጋር የነበሩ አመኑ
\v 32 የአቴና ሰዎች ስለ ሙታን ትንሣኤ በሰሙ ጊዜ፣ አንዳንዶቹ በጳውሎስ ላይ አፌዙ፤ሌሎች ግን፣ «ስለዚህ ጉዳይ ዳግመኛ እንሰማሃለን» አሉት። \v 33 ከዚህ በኋላ፣ ጳውሎስ ተለይቶአቸው ሄደ፤ \v 34 አንዳንድ ወንዶች ግን ከእርሱ ጋር ተባብረው አመኑ፤ በእነዚህም ውስጥ የአርዮስፋጎስ አመራር አባል ዲዮናስዮስ፣ ደማሪስ የተባለች ሴትና ሌሎችም ይገኛሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\c 18 \v 1 ከዚህ በኋላ፣ ከአቴና ወደ ቆሮንቶስ ሄደ። \v 2 እዚያም ከጳንጦስ ወገን የሆነ አቂላ የሚባል አይሁዳዊ አገ። እርሱም አይሁድ ሁሉ ከሮም እንዲወጡ ቀላውዴዎስብ ባዘዘው መሠረት፣ ከሚስቱ ከጵርቅላ ጋር በቅርብ ከኢጣሊያ የመጣ ሰው ነበር። ጳውሎስም ከእርሱ ጋር ተቀራረበ። \v 3 ሥራቸው አንድ ዓይነት ስለ ሆነም፣ በእነርሱ ዘንድ እየኖረ ዐብሮአቸው ይሠራ ነበር። ሥራቸውም ድንኳን መስፋት ነበር።
\c 18 \v 1 ከዚህ በኋላ፣ ጳውሎስ ከአቴና ወደ ቆሮንቶስ ሄደ። \v 2 እዚያም ከጳንጦስ ወገን የሆነ አቂላ የሚባል አይሁዳዊ አገ። እርሱም አይሁድ ሁሉ ከሮም እንዲወጡ ቀላውዴዎስብ ባዘዘው መሠረት፣ ከሚስቱ ከጵርቅላ ጋር በቅርብ ከኢጣሊያ የመጣ ሰው ነበር። ጳውሎስም ከእርሱ ጋር ተቀራረበ። \v 3 ሥራቸው አንድ ዓይነት ስለ ሆነም፣ በእነርሱ ዘንድ እየኖረ ዐብሮአቸው ይሠራ ነበር። ሥራቸውም ድንኳን መስፋት ነበር።

View File

@ -289,7 +289,7 @@
"17-26",
"17-28",
"17-30",
"18-01",
"17-32",
"18-04",
"18-07",
"18-09",