diff --git a/17/32.txt b/17/32.txt index 4d9c65e..ac6c24a 100644 --- a/17/32.txt +++ b/17/32.txt @@ -1 +1 @@ -\v 32 የአቴና ሰዎች ስለ ሙታን ትንሣኤ በሰሙ ጊዜ፣ አንዳንዶቹ በጳውሎስ ላይ አፌዙ፤ሌሎች ግን፣ «ስለዚህ ጉዳይ ዳግመኛ እንሰማሃለን» አሉት። \v 33 ከዚህ በኋላ፣ ጳውሎስ ተለይቶአቸው ሄደ፤ \v 34 አንዳንድ ወንዶች ግን ከእርሱ ጋር ተባብረው አመኑ፤ በእነዚህም ውስጥ የአርዮስፋጎስ አመራር አባል ዲዮናስዮስ፣ ደማሪስ የተባለች ሴትና ሌሎችም ይገኛግ'ኣሉ ከእርነሱ ጋር የነበሩ አመኑ። \ No newline at end of file +\v 32 የአቴና ሰዎች ስለ ሙታን ትንሣኤ በሰሙ ጊዜ፣ አንዳንዶቹ በጳውሎስ ላይ አፌዙ፤ሌሎች ግን፣ «ስለዚህ ጉዳይ ዳግመኛ እንሰማሃለን» አሉት። \v 33 ከዚህ በኋላ፣ ጳውሎስ ተለይቶአቸው ሄደ፤ \v 34 አንዳንድ ወንዶች ግን ከእርሱ ጋር ተባብረው አመኑ፤ በእነዚህም ውስጥ የአርዮስፋጎስ አመራር አባል ዲዮናስዮስ፣ ደማሪስ የተባለች ሴትና ሌሎችም ይገኛሉ። \ No newline at end of file diff --git a/18/01.txt b/18/01.txt index 6ab5e7a..881d9d3 100644 --- a/18/01.txt +++ b/18/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 18 \v 1 ከዚህ በኋላ፣ ከአቴና ወደ ቆሮንቶስ ሄደ። \v 2 እዚያም ከጳንጦስ ወገን የሆነ አቂላ የሚባል አይሁዳዊ አገኝ። እርሱም አይሁድ ሁሉ ከሮም እንዲወጡ ቀላውዴዎስብ ባዘዘው መሠረት፣ ከሚስቱ ከጵርቅላ ጋር በቅርብ ከኢጣሊያ የመጣ ሰው ነበር። ጳውሎስም ከእርሱ ጋር ተቀራረበ። \v 3 ሥራቸው አንድ ዓይነት ስለ ሆነም፣ በእነርሱ ዘንድ እየኖረ ዐብሮአቸው ይሠራ ነበር። ሥራቸውም ድንኳን መስፋት ነበር። \ No newline at end of file +\c 18 \v 1 ከዚህ በኋላ፣ ጳውሎስ ከአቴና ወደ ቆሮንቶስ ሄደ። \v 2 እዚያም ከጳንጦስ ወገን የሆነ አቂላ የሚባል አይሁዳዊ አገኘ። እርሱም አይሁድ ሁሉ ከሮም እንዲወጡ ቀላውዴዎስብ ባዘዘው መሠረት፣ ከሚስቱ ከጵርቅላ ጋር በቅርብ ከኢጣሊያ የመጣ ሰው ነበር። ጳውሎስም ከእርሱ ጋር ተቀራረበ። \v 3 ሥራቸው አንድ ዓይነት ስለ ሆነም፣ በእነርሱ ዘንድ እየኖረ ዐብሮአቸው ይሠራ ነበር። ሥራቸውም ድንኳን መስፋት ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index d7b561b..b8add88 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -289,7 +289,7 @@ "17-26", "17-28", "17-30", - "18-01", + "17-32", "18-04", "18-07", "18-09",