Mon Aug 07 2017 12:59:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 12:59:26 +03:00
parent f26b44391b
commit e55971be75
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 የአቴና ሰዎች ስለ ሙታን ትንሣኤ በሰሙ ጊዜ፣ አንዳንዶቹ በጳውሎስ ላይ አፌዙ፤ሌሎች ግን፣ «ስለዚህ ጉዳይ ዳግመኛ እንሰማሃለን አሉት»። \v 33 ከዚህ በኋላ ጳውሎስ ተለይቶአቸው ሄደ። \v 34 አንዳንድ ወንዶች ግን ከእርሱ ጋር ተባብረው አመኑ፤ ከአነርሱም በተጨማሪ የአርዮስፋጎስ አመራር አባል ዲዮናስዮስ፣ ደማሪስ የተባለች ሴትና ሌሎች ከእርነሱ ጋር የነበሩ አመኑ።
\v 32 የአቴና ሰዎች ስለ ሙታን ትንሣኤ በሰሙ ጊዜ፣ አንዳንዶቹ በጳውሎስ ላይ አፌዙ፤ሌሎች ግን፣ «ስለዚህ ጉዳይ ዳግመኛ እንሰማሃለን» አሉት። \v 33 ከዚህ በኋላ፣ ጳውሎስ ተለይቶአቸው ሄደ፤ \v 34 አንዳንድ ወንዶች ግን ከእርሱ ጋር ተባብረው አመኑ፤ በእነዚህም ውስጥ የአርዮስፋጎስ አመራር አባል ዲዮናስዮስ፣ ደማሪስ የተባለች ሴትና ሌሎችም ይገኛግ'ኣሉ ከእርነሱ ጋር የነበሩ አመኑ።