Tue Aug 23 2016 08:24:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
40daeb2171
commit
6ce7fe238f
|
@ -0,0 +1 @@
|
||||||
|
\v 14 \v 15 14 ነገር ግን ጴጥሮስ ከዐሥራ አንዱ ጋር ቆሞ፣ ድምፁን ከፍ በማድረግ እንደዚህ አላቸው፤ “የይሁዳ ሰዎችና በኢየሩሳሌም የምትኖሩ ሁሉ፣ ይህ ለእናንተ የታወቀ ይሁን፤ የምናገረውን አድምጡ። 15 እነዚህ ሰዎች እናንተ እንደምታስቡት አልሰከሩም፤ ምክንያቱም ከቀኑ ሦስተኛ ሰዓት ነው።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
||||||
|
\v 16 \v 17 16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ ኢዩኤል የተነገረው ነው፦
|
||||||
|
17 ‘በመጨረሻዎቹ ቀናት ይህ ይሆናል፣’ እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፤ ‘መንፈሴን ሥጋ በለበሱ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፣ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፣ ወጣቶቻችሁም ራእይ ያያሉ፣ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
||||||
|
\v 18 \v 19 18 በአገልጋዮቼና በሴት አገልጋዮቼ ላይም በእነዚያ ቀናት መንፈሴን አፈስሳለሁ፣ እነርሱም ትንቢት ይናገራሉ። 19 በላይ በሰማይ ድንቆችን፣ ምልክቶችንም በታች በምድር ላይ፣ ደምን፣ እሳትንና የጪስ ደመናን አሳያለሁ።
|
Loading…
Reference in New Issue