Thu Aug 25 2016 07:37:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:37:02 -07:00
parent e30c6ffcd9
commit 68d935e88a
7 changed files with 13 additions and 7 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 5. \v 5 ሌሎች ያላመኑ ግን በቅንአት በመነሳሳት ክፉ ሰዎችን ከጎዳና ላይ በማሰባሰብ ሕዝብን አከማችተው ከተማዋን አወኩአት። የኢያሶንን ቤት በዐመፅ መበክበብም ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ለሕዝቡ ለማስረከብ ፈለጉ። 6. \v 6 ሊያገኙአቸው ባልቻሉ ጊዜም፣ ኢያሶንና ሌሎች ወንድሞችን ይዘው መሬት ለመሬት እየጎተቱ ወደ ከተማዋ ባለሥልጣናት ፊት አወጡአቸው፤ እንዲህም እያሉ ይጮሁ ነበር፤« እነዚህ ዓለምን የገለባበጡ ሰዎች ወደዚህ ደግሞ መጥተዋል፤ 7. እነዚህ ኢያሶን በቤቱ የተቀበላቸው ሰዎች የቄሣር ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፤ ኢየሱስ የሚባል የሚባል ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ ነው።»
\v 5 ሌሎች ያላመኑ ግን በቅንአት በመነሳሳት ክፉ ሰዎችን ከጎዳና ላይ በማሰባሰብ ሕዝብን አከማችተው ከተማዋን አወኩአት። የኢያሶንን ቤት በዐመፅ መበክበብም ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ለሕዝቡ ለማስረከብ ፈለጉ። \v 6 ሊያገኙአቸው ባልቻሉ ጊዜም፣ ኢያሶንና ሌሎች ወንድሞችን ይዘው መሬት ለመሬት እየጎተቱ ወደ ከተማዋ ባለሥልጣናት ፊት አወጡአቸው፤ እንዲህም እያሉ ይጮሁ ነበር፤« እነዚህ ዓለምን የገለባበጡ ሰዎች ወደዚህ ደግሞ መጥተዋል፤ \v 7 እነዚህ ኢያሶን በቤቱ የተቀበላቸው ሰዎች የቄሣር ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፤ ኢየሱስ የሚባል የሚባል ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ ነው።»

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 8. ሕዝቡና የከተማው ሹሞች እነዚህን ነገሮች ሲሰሙ ታወኩ ኪያሶንና ከሌሎቹም።9. የገንዘብ ዋስትና ተቀብለው ለቀቁአቸው።
\v 8 ሕዝቡና የከተማው ሹሞች እነዚህን ነገሮች ሲሰሙ ታወኩ ኪያሶንና ከሌሎቹም። \v 9 የገንዘብ ዋስትና ተቀብለው ለቀቁአቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10. ወንድሞች ጳውሎስንና ሲላስን በዚያው ሌሊት ወደ ቤርያ ሰደዱአቸው። እነርሱም እዚያ በደረሱ ጊዜ፣ወደ አይሁድ ምኩራብ ገቡ። 11. እዚህ የሚኖሩ ሰዎች በተሰሎንቄ ከሚኖሩት ይልቅ ሰፊ አስተሳሰብ ስለ ነበራቸው ፣ነገሩ እንዲህ ይሆንን በማለት ቅዱሳት መጻህፍትን በየዕለቱ እየመረመሩ፣ ልባቸው ቃሉን ለመቀበል ዝግጁ ነበር። 12. ስለዚህ ከእነርሱ ብዙዎች አመኑ፤በተጨማሪ አንዳንድ የከበሩ የግሪክ ሴቶችና ሌሎች ወንድሞችም አመኑ።
\v 10 ወንድሞች ጳውሎስንና ሲላስን በዚያው ሌሊት ወደ ቤርያ ሰደዱአቸው። እነርሱም እዚያ በደረሱ ጊዜ፣ወደ አይሁድ ምኩራብ ገቡ። \v 11 እዚህ የሚኖሩ ሰዎች በተሰሎንቄ ከሚኖሩት ይልቅ ሰፊ አስተሳሰብ ስለ ነበራቸው ፣ነገሩ እንዲህ ይሆንን በማለት ቅዱሳት መጻህፍትን በየዕለቱ እየመረመሩ፣ ልባቸው ቃሉን ለመቀበል ዝግጁ ነበር። \v 12 ስለዚህ ከእነርሱ ብዙዎች አመኑ፤በተጨማሪ አንዳንድ የከበሩ የግሪክ ሴቶችና ሌሎች ወንድሞችም አመኑ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 13. በተሰሎንቄ የነበሩ አይሁድም ጳውሎስ በቤርያም ደግሞ ቃሉን እንደ ሰበከ ባወቁ ጊዜ፣ ወደዚያ ሄደው ሕዝቡን በማነሣሣት አወኩ።14. ወንድሞችም ወዲያው ጳውሎስን ወደ ባሕሩ አካባቢ እንዲሄድ አደረጉ ፤ ስላስና ጢሞቴዎስ ግን እዚያው ቆዩ። 15. ጳውሎስን የሸኙት ሰዎችም እስከ አቴና ድረስ ወሰዱት። ከዚያም ሲነሡ፥ ሲላስና ጢሞቴዎስ በተቻላቸው ፍጥነት ወደ እነሱ እንዲመጡ የሚል መልእክት ከጳውሎስ ተቀብለው ሄዱ።
\v 13 በተሰሎንቄ የነበሩ አይሁድም ጳውሎስ በቤርያም ደግሞ ቃሉን እንደ ሰበከ ባወቁ ጊዜ፣ ወደዚያ ሄደው ሕዝቡን በማነሣሣት አወኩ። \v 14 ወንድሞችም ወዲያው ጳውሎስን ወደ ባሕሩ አካባቢ እንዲሄድ አደረጉ ፤ ስላስና ጢሞቴዎስ ግን እዚያው ቆዩ። \v 15 ጳውሎስን የሸኙት ሰዎችም እስከ አቴና ድረስ ወሰዱት። ከዚያም ሲነሡ፥ ሲላስና ጢሞቴዎስ በተቻላቸው ፍጥነት ወደ እነሱ እንዲመጡ የሚል መልእክት ከጳውሎስ ተቀብለው ሄዱ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 17 16. ጳውሎስ አቴና ተቀምጦ እየጠበቃቸው ሳለ፥ከተማዋ በጣዖት የተሞላች መሆንዋን ሲያይ፣መንፈሱ በውስጡ ተበሳጨበት።17. ስለዚህም ነገር በምኩራብ ከሚያገኛቸው አይሁድ፣ እግዚዘብሔርንም ከሚያመልኩ ሌሎች ሰዎች፣ እንዲሁም በገበያ ቦታ ከሚያገኛቸው ሰዎች ጋር ይነጋገር ነበር።
\v 16 ጳውሎስ አቴና ተቀምጦ እየጠበቃቸው ሳለ፥ከተማዋ በጣዖት የተሞላች መሆንዋን ሲያይ፣መንፈሱ በውስጡ ተበሳጨበት። \v 17 ስለዚህም ነገር በምኩራብ ከሚያገኛቸው አይሁድ፣ እግዚዘብሔርንም ከሚያመልኩ ሌሎች ሰዎች፣ እንዲሁም በገበያ ቦታ ከሚያገኛቸው ሰዎች ጋር ይነጋገር ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 18. ኬኤፌቆስና ከኢስጦኢኮች ወገን የሆኑ አንዳንድ ፈላስፎችም ደግሞ አገኙት፥ ከእነርሱም አንዳንዶች ፣«ይህ ለፍላፊ ምን እያለ ነው?»አሉ ሌሎቹ ደግሞ፣ ስለ ኢያሱስና ስለ ትንሣኤው ሲሰብክ ስለ ሰሙት፣ «ስለ እንግዳ አማልክት የሚሰብክ ይመስላል» አሉ።
\v 18 ኬኤፌቆስና ከኢስጦኢኮች ወገን የሆኑ አንዳንድ ፈላስፎችም ደግሞ አገኙት፥ ከእነርሱም አንዳንዶች ፣«ይህ ለፍላፊ ምን እያለ ነው?»አሉ ሌሎቹ ደግሞ፣ ስለ ኢያሱስና ስለ ትንሣኤው ሲሰብክ ስለ ሰሙት፣ «ስለ እንግዳ አማልክት የሚሰብክ ይመስላል» አሉ።

View File

@ -271,6 +271,12 @@
"16-37",
"16-40",
"17-01",
"17-03"
"17-03",
"17-05",
"17-08",
"17-10",
"17-13",
"17-16",
"17-18"
]
}