Thu Aug 25 2016 07:35:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:35:02 -07:00
parent 6f21a512ba
commit e30c6ffcd9
7 changed files with 12 additions and 7 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 35 \v 36 35 ሲነጋም ገዦቹ፣ “እነዚያን ሰዎች ልቀቋቸው” የሚል ትእዛዝ ለጠባቆቹ ላኩ። 36 የወህኒ ቤት ጠባቂውም፣ “ገዦቹ እንድትፈቱ ትእዛዝ ለእኔ ልከዋል፤ ስለዚህ ውጡና በሰላም ሂዱ” ብሎ ለጳውሎስ ነገረው።
\v 35 ሲነጋም ገዦቹ፣ “እነዚያን ሰዎች ልቀቋቸው” የሚል ትእዛዝ ለጠባቆቹ ላኩ። \v 36 የወህኒ ቤት ጠባቂውም፣ “ገዦቹ እንድትፈቱ ትእዛዝ ለእኔ ልከዋል፤ ስለዚህ ውጡና በሰላም ሂዱ” ብሎ ለጳውሎስ ነገረው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 37 \v 38 \v 39 37 ጳውሎስ ግን እንዲህ አላቸው፤ “ሮማውያን የሆነውን እኛን ያለ ፍርድ በሕዝብ ፊት ደብድበውናል፤ ወደ ወህኒም አስገብተውናል፤ ታዲያ፣ አሁን በድብቅ ያስወጡናል? በፍጹም አይሆንም፤ እነርሱ ራሳቸው መጥተው ያስወጡን።” 38 ጠባቂዎቹም ይህንኑ አባባል ለገዦቹ ነገሯቸው። ገዦቹም ጳውሎስና ሲላስ ሮማውያን እንደ ሆኑ በሰሙ ጊዜ ፈሩ፤ 39 መጥተውም ተማጸኑአቸው። ከወህኒ ቤትም ካስወጡአቸው በኋላ ከከተማው እንዲወጡ ጳውሎስና ሲላስን ለመኑአቸው።
\v 37 ጳውሎስ ግን እንዲህ አላቸው፤ “ሮማውያን የሆነውን እኛን ያለ ፍርድ በሕዝብ ፊት ደብድበውናል፤ ወደ ወህኒም አስገብተውናል፤ ታዲያ፣ አሁን በድብቅ ያስወጡናል? በፍጹም አይሆንም፤ እነርሱ ራሳቸው መጥተው ያስወጡን።” \v 38 ጠባቂዎቹም ይህንኑ አባባል ለገዦቹ ነገሯቸው። ገዦቹም ጳውሎስና ሲላስ ሮማውያን እንደ ሆኑ በሰሙ ጊዜ ፈሩ፤ \v 39 መጥተውም ተማጸኑአቸው። ከወህኒ ቤትም ካስወጡአቸው በኋላ ከከተማው እንዲወጡ ጳውሎስና ሲላስን ለመኑአቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 40 40 ጳውሎስና ሲላስም ከወህኒ ቤቱ ወጥተው ወደ ልድያ ቤት ገቡ፤ ወንድሞችንም ባዩአቸው ጊዜ አበረታቱአቸው፤ ከዚያም ከከተማዋም ወጥተው ሄዱ።
\v 40 ጳውሎስና ሲላስም ከወህኒ ቤቱ ወጥተው ወደ ልድያ ቤት ገቡ፤ ወንድሞችንም ባዩአቸው ጊዜ አበረታቱአቸው፤ ከዚያም ከከተማዋም ወጥተው ሄዱ።

View File

@ -1 +1 @@
\c 17 \v 1 \v 2 1 አንፊጶል አጶሎንያ በተባሉ ከተሞች በኩል ካለፉ በኋላም ተሰሎንቄ ወደ ተባለች ከተማ መጡ፤በዚያም ከተማ የአይሁድ ምኩራብ ነበረ።2. ጳውሎስም እንደ ልማዱ ወደ እነርሱ ሄዶ፣ ለሦስት ሰንበታት ያህል ከቅዱሳት መጻሕፍት እየጠቀሰ ከእርሱ ጋር ይነጋገር ነበር።
\c 17 \v 1 አንፊጶል አጶሎንያ በተባሉ ከተሞች በኩል ካለፉ በኋላም ተሰሎንቄ ወደ ተባለች ከተማ መጡ፤በዚያም ከተማ የአይሁድ ምኩራብ ነበረ። \v 2 ጳውሎስም እንደ ልማዱ ወደ እነርሱ ሄዶ፣ ለሦስት ሰንበታት ያህል ከቅዱሳት መጻሕፍት እየጠቀሰ ከእርሱ ጋር ይነጋገር ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 3 ቅዱሳት መጻህፍትንም እየገለጠ ክርስቶስ መከራን መቀበልና ከሙታን መነሣት እንደነበረበት እያስረዳ ፣«ይህ እኔ የምሰብክላችሁ ኢየሱስ እርሱ ርስቶስ ነው» ይላቸው ነበር። 4. ከአይሁድም አንዳንዶቹ መልእክቱን ተቀብለው ከጳውሎስና ከሲላስ ጋር ተባበሩ፤ ከእነዚህም በተጨማሪ ለእግዚአብሔር ያደሩ ግሪኮች፣ ብዙ የከበሩ ሴቶችና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ከእነርሱ ጋር ሆኑ።
\v 3 ቅዱሳት መጻህፍትንም እየገለጠ ክርስቶስ መከራን መቀበልና ከሙታን መነሣት እንደነበረበት እያስረዳ ፣«ይህ እኔ የምሰብክላችሁ ኢየሱስ እርሱ ርስቶስ ነው» ይላቸው ነበር። \v 4 ከአይሁድም አንዳንዶቹ መልእክቱን ተቀብለው ከጳውሎስና ከሲላስ ጋር ተባበሩ፤ ከእነዚህም በተጨማሪ ለእግዚአብሔር ያደሩ ግሪኮች፣ ብዙ የከበሩ ሴቶችና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ከእነርሱ ጋር ሆኑ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5. ሌሎች ያላመኑ ግን በቅንአት በመነሳሳት ክፉ ሰዎችን ከጎዳና ላይ በማሰባሰብ ሕዝብን አከማችተው ከተማዋን አወኩአት። የኢያሶንን ቤት በዐመፅ መበክበብም ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ለሕዝቡ ለማስረከብ ፈለጉ። 6. ሊያገኙአቸው ባልቻሉ ጊዜም፣ ኢያሶንና ሌሎች ወንድሞችን ይዘው መሬት ለመሬት እየጎተቱ ወደ ከተማዋ ባለሥልጣናት ፊት አወጡአቸው፤ እንዲህም እያሉ ይጮሁ ነበር፤« እነዚህ ዓለምን የገለባበጡ ሰዎች ወደዚህ ደግሞ መጥተዋል፤ 7. እነዚህ ኢያሶን በቤቱ የተቀበላቸው ሰዎች የቄሣር ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፤ ኢየሱስ የሚባል የሚባል ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ ነው።»
\v 7 5. \v 5 ሌሎች ያላመኑ ግን በቅንአት በመነሳሳት ክፉ ሰዎችን ከጎዳና ላይ በማሰባሰብ ሕዝብን አከማችተው ከተማዋን አወኩአት። የኢያሶንን ቤት በዐመፅ መበክበብም ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ለሕዝቡ ለማስረከብ ፈለጉ። 6. \v 6 ሊያገኙአቸው ባልቻሉ ጊዜም፣ ኢያሶንና ሌሎች ወንድሞችን ይዘው መሬት ለመሬት እየጎተቱ ወደ ከተማዋ ባለሥልጣናት ፊት አወጡአቸው፤ እንዲህም እያሉ ይጮሁ ነበር፤« እነዚህ ዓለምን የገለባበጡ ሰዎች ወደዚህ ደግሞ መጥተዋል፤ 7. እነዚህ ኢያሶን በቤቱ የተቀበላቸው ሰዎች የቄሣር ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፤ ኢየሱስ የሚባል የሚባል ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ ነው።»

View File

@ -266,6 +266,11 @@
"16-25",
"16-27",
"16-29",
"16-32"
"16-32",
"16-35",
"16-37",
"16-40",
"17-01",
"17-03"
]
}