Wed Aug 24 2016 05:40:57 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 05:40:57 -07:00
parent 4607276b08
commit 44849c578c
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
19/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 30 \v 31 \v 32 30 ጳውሎስ ወደ ሕዝቡ ጋጋታ ሊደባለቅ ፈልጎ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ከለከሉት። 31 ደግሞም፣የጳውሎስ ወዳጆች የነበሩ አንዳንድ የአካባቢ ሹሞች ጳውሎስ ወደ ቲያትር ማሳያ ቦታ እንዳይገባ መልእክት ላኩበት። 32 ሕዝቡ ሁሉ ግራ ስለ ተጋባ፣ አንዳንዶቹ ስለ አንድ ነገር ሲጮኹ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ስለ ሌላ ነገር ይጮኹ ነበር። አብዛኛዎቹ ደግሞ ለምን ተሰብስበው እንደ ወጡ እንኳ አያውቁም ነበር።

1
19/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 33 \v 34 33 አይሁድም እስክንድርን ገፋፍተው ወደ ሕዝቡ ፊት አወጡት። እስክንድርም ለሕዝቡ በእጅ ምልክት እያሳየ ሊያስረዳቸው ሞከረ። 34 ሕዝቡም አይሁዳዊ መሆኑን በተረዱ ጊዜ፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ለሁለት ሰዓት ያህል ሁሉም በአንድ ድምፅ ጮኹ።

1
19/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 35 \v 36 \v 37 35 የከተማዋ ፀሐፊም ሕዝቡን ዝም ካሰኘ በኋላ፣ እንዲህ አለ፤ “እናንተ የኤፌሶን ሰዎች ሆይ፤ የኤፌሶን ከተማ የታላቅዋ ዲያናና ከሰማይ ለወረደው ምስል ቤተ መቅደስ ጠባቂ መሆንዋን የማያውቅ የትኛው ሰው ነው? 36 እንግዲህ ይህ የማይካድ ነገር መሆኑ ከታያችሁ፣ ጸጥ ልትሉና አንዳች ነገር በችኮላ እንዳታደርጉ ይገባል፤ 37 ምክንያቱም ቤተ መቅደስን ያልሰረቁ ወይም ሌቦችና አማልክታችንን ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች ወደዚህ ፍርድ ቤት አምጥታችኋል።