Wed Aug 24 2016 05:38:57 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 05:38:57 -07:00
parent 0e55fe6461
commit 4607276b08
5 changed files with 5 additions and 0 deletions

1
19/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 \v 19 \v 20 18 ደግሞም ካመኑት ብዙዎቹ መጥተው ቀደም ሲል ያደረጉትን ክፉ ነገር ሳይሸሽጉ ይናዘዙ ነበር። 19 አስማተኞችም የጥንቆላ መጽሐፋቸውን ሰብስበው እያመጡ በሰው ሁሉ ፊት አቃጠሉ፤ ዋጋቸውም ሲተመን ሃምሳ ሺህ ጥሬ ብር ሆነ። 20 በዚህም መሠረት የጌታ ቃል በስፋትና በኅይል ተሠራጨ።

1
19/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 \v 22 21 ጳውሎስ በኤፌሶን የነበረውን አገልግሎቱን ከፈጸመ በኋላ፣ በመቄዶንያና በአካይያ አድርጎ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ ሆኖ ወሰነ፤ ደግሞም፣ “እዚያ ከደረስሁ ነኋላም ሮሜን ማየት ይገባኛል” አለ። 22 ሲረዱት ከነበሩት ደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን፣ ጢሞቴዎስንና ኤርስጦንን ወደ መቄዶንያ ላካቸው። እርሱ ራሱ ግን ጥቂት ጊዜ በእስያ ቆየ።

1
19/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23 በዚህ ጊዜ የጌታ መንገድ በተመለከተ በኤፌሶን ትልቅ ሁከት ተነሣ። 24 ድሜጥሮስ የሚባል አንድ ብር ሠሪም የዲያናን ምስል ከብር እያበጀ ለአንጥረኞች ትልቅ ገቢ ያስገኝላቸው ነበር። 25 በዚህ ሙያ ላይ የተሰማሩትንም ብዙ ሠራተኞች ሰብስቦ፣ “ሰዎች ሆይ፤ በዚህ ሙያችን ብዙ ገንዘብ እንደምናገኝ ታውቃላችሁ።

1
19/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 26 \v 27 26 ይህ ጳውሎስ በኤፌሶን ብቻ ሳይሆን፣ ከብዙ በጥቂቱ በእስያ ሁሉ አብዛኛውን ሕዝብ በቃላት እያባበለ ከእኛ ማራቁን እያያችሁና እየሰማችሁ ነው። በእጅ የሚሠሩ አማልክት የሉም እያላቸው ነው። 27 የእኛ ሞያዊ ጥበብ አላስፈላጊ መሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ የታላቅዋ አምላክ የዲያና ቤተ መቅደስም እንደ ከንቱ ነገር የመቁጠር አደጋ ያሠጋል፤ እስታ ሁሉና ዓለሙ የሚያመልካት ይህች አምላክም ዝናዋን ታጣለች።”

1
19/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 \v 29 28 ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ፣ በቁጣ ተሞልተው፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ጮኹ። 29 ከተማው ሁሉ ድብልቅልቁ ወጣ፤ ሕዝቡም በአንድ ላይ ገንፍለው ወደ ቲያትር ማሳያው ቦታ ገቡ። ከመቄዶንያ የመጡትንም የጳውሎስን የጉዞ ባልደረቦች፣ ጋይዮስንና አርስጥሮኮስን ያዙአቸው።