Wed Aug 24 2016 05:36:57 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 05:36:57 -07:00
parent 84cacac501
commit 0e55fe6461
6 changed files with 7 additions and 0 deletions

1
19/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 3 ጳውሎስም፣”ታዲያ፣ በምን ተጠመቃችሁ?” አላቸው። እነርሱም፣ “የተጠመቅነው በዮሐንስ ጥምቀት ነው” አሉት። 4 ጳውሎስም “ዮሐንስ ያጠመቀው በንሰሓ ጥምቀት ነው፤ ሰዎች ከእነርሱ በኋላ በሚመጣው፣ በኢየሱስ ማመን እንደሚገባቸውም ነገራቸው” ብሎ አላቸአው።

1
19/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5 ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ፣ በጌታ ኢየሱስ ስም ተጠመቁ። 6 ጳውሎስም እጆቹን በሰዎቹ ላይ በጫነ ጊዜ፣ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው፤ እነርሱም በተለየ ቋንቋ መናገርና መተንበይ ጀመሩ። 7 ቁጥራቸውም ዐሥራ ሁለት ሰዎች ያህል ነበረ።

1
19/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8 ጳውሎስ ከዚህ በኋላ ወደ ምኩራብ ገብቶ ሦስት ወር ያህል በድፍረት ይናገር ነበር፤ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እየገለጠ ሰዎችንም ያነጋግር ነበር። 9 አንዳንድ አይሁድ ግን ልባቸውን አደንድነው በመቃወም በሕዝቡ ፊት የክርስቶስን መንገድ ተሳደቡ፤ ስለዚህ ጳውሎስ ትቶአቸው ሄደ፤ ያመኑትንም ከእርሱ አራቀ። ጢራኖስ በሚባል የትምህርት አዳራሽም በየዕለቱ ንግግር ያደርግ ጀመር፤ 10 በእስያ የሚኖሩ ቸይሁድና ግሪኮችም ሁሉ የጌታን ቃል እስኪሰሙ ድረስ፣ ሁለት ዓመት ያህል ቀጠለ።

1
19/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 11 እግዚአብሔር በጳውሎስ እጅ ታላላቅ ታምራት ያደርግ ነበር፤ 12 ስለዚህ ከጳውሎስ አካል ጨርቅ ወይም ልብስ ሲወሰድ የታመሙት ይፈወሱ ነበር፤ አጋንንትም ከሰዎች ይወጡ ነበር።

2
19/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13 አጋንንት እናስወጣለን እያሉ ከቦታ ቦታ የሚዞሩ አይሁድ ነበሩ፤ እነርሱም የኢየሱስን ስም ለገዛ ጥቅማቸው ለማዋል፣ በክፉ መናፍስት ላይ እየጠሩ፣ “እንድትወጡ ጳውሎስ በሚሰብከው በኢየሱስ እናዛችኋለን” ይሉ ነበር።
14 ይህን ያደርጉ የነበሩትም የአይሁድ የካህናት አለቃ የነበረው የአስቄዋ ሰባት ወንድ ልጆች ነበሩ።

1
19/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 15 ክፉው መንፈስም፣ “ኢየሱስን ዐውቀዋለሁ፤ ጳውሎስንም ዐውቃለሁ፤ ለመሆኑ እናንተ እነማንናችሁ?” ብለው መለሱላቸው። 16 ክፉ መንፈስ ያለበትም ሰው ዘሎ ያዛቸው፤በርትቶባቸውም እስኪበቃቸው ድረስ ደበደባቸው። ቆስለውም ከዚያ ቤት ዕራቁታቸውን ሸሹ። 17 ይህም በኤፌሶን ይኖሩ በነበሩ የአይሁድና ግሪኮችም ሁሉ ዘንድ ታወቀ። እነርሱም ሁሉ በፍርሀት ተዋጡ፤ የጌታ ኢየሱስም ስም ተከበረ።