Tue Aug 23 2016 21:52:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:52:12 -07:00
parent 54937df5a0
commit 4430c58ff5
3 changed files with 5 additions and 0 deletions

2
13/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 32 \v 33 \v 34 32 ስለሆነም እኛ ለአባቶቻችን ስለ ተሰጠው ተስፋ የሚናገር የምሥራች እናመጣላችኋለን፤ 33 እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሙታን በማስነሣት እነዚህን ተስፋዎች ለእኛ ለልጆቻቸው ጠብቆአል። ይህም ደግሞ በሁለተኛው መዝሙር፦
‘አንተ ልጄ ነህ፣ እኔ ዛሬ ወለድሁህ’ ተብሎ የተጻፈ ነው።’ 34 ደግሞም ሥጋው እንዳይበሰብስ ከሙታን እንዳስነሣው፦ ‘የተቀደሰውንና እውነተኛውን የዳዊት በረከት እሰጥሃለሁ’ ብሎ ተናግሯል።

2
13/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 35 \v 36 \v 37 35 ደግሞ በሌላ መዝሙር፣ ‘ቅዱስህ መበስበስን እንዲያይ አትፈቅድም’ የሚለው ስለዚህ ነው።
36 ዳዊትም በዘመኑ የእግዚአብሔርን ዐሳብ አገልግሎ አንቀላፋ፤ ከአባቶቹ ጋር ተቀበረ፤ መበስበስንም ዐየ። 37 እግዚአብሔር ያስነሣው እርሱ ግን መበስበስን አላየም።

1
13/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 38 \v 39 38 ስለሆነም ወንድሞች ሆይ፣ በዚህ ሰው በኩል የኃጢአት ይቅርታ እንደ ተሰበከላችሁ ይህ ለእናንተ የታወቀ ይሁን። 39 በሙሴም ሕግ እንድትጸድቁበት በማይቻላችሁ ሁሉ፣ የሚያምን ሁሉ በእርሱ ጸድቆአል።