Tue Aug 23 2016 21:50:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:50:12 -07:00
parent 72800f7690
commit 54937df5a0
4 changed files with 4 additions and 1 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23 ከዚህም ሰው ዘር እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠ እኛ አዳኝ ኢየሱስን ለእስራኤል አመጣ።
24 ይህ መሆን የጀመረው ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት፣ ዮሐንስ መጀመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የንስሐን ጥምቀት ባወጀ ጊዜ ነው። 25 ዮሐንስ ሥራውን እንደ ጨረሰ እንዲህ አለ፤ ‘ማን እንደ ሆንሁ ታስባላችሁ? እኔ እርሱ አይደለሁም። ነገር ግን ስሙ፤ የጫውን ማሰሪያ መፍታት ከማይገባኝ ከእኔ በኋላ እርሱ ይመጣል።’
24 ይህ መሆን የጀመረው ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት፣ ዮሐንስ መጀመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የንስሐን ጥምቀት ባወጀ ጊዜ ነው። 25 ዮሐንስ ሥራውን እንደ ጨረሰ እንዲህ አለ፤ ‘ማን እንደ ሆንሁ ታስባላችሁ? እኔ እርሱ አይደለሁም። ነገር ግን ስሙ፤ የጫውን ማሰሪያ መፍታት ከማይገባኝ ከእኔ በኋላ እርሱ ይመጣል።’

1
13/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 26 \v 27 26 ወንድሞች፣ የአብርሃም ዘር ልጆች፣ በመካከላችሁም እግዚአብሔርን የሚያመልኩ፣ የዚህ ድነት መልእክት የተላከው ለእኛ ነው። 27 በኢየሩሳሌም የሚኖሩ፣ አለቆቻቸውም በእርግጥ ኢየሱስን አላወቁትም፤ በየሰንበቱ የሚነበቡትን የነቢያትንም ድምፅ በእውነት አልተረዱም፤ ስለሆነም በኢየሱስ ላይ ሞት በመፍረድ የነቢያትን ቃል ፈጸሙ።

1
13/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 \v 29 28 ምንም እንኳ በእርሱ ላይ ለሞት የሚያበቃ ምክንያት ባያገኙም፣ እንዲገድለው ጲላጦስን ለመኑት። 29 ስለ እርሱ የተጻፈውን ሁሉ በፈጸሙ ጊዜም፣ ከእንጨት ላይ አውርደው በመቃብር አኖሩት።

1
13/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 30 \v 31 30 እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው። 31 ከእርሱ ጋር ከገሊላ ወደ ኢየሩሳሌም የወጡት ብዙዎች ለአያሌ ቀናት ዐዩት። እነዚህ ሰዎች አሁን ለሕዝቡ የሚናገሩ የእርሱ ምስክሮች ናቸው።