Tue Aug 23 2016 21:48:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:48:12 -07:00
parent d45845e10f
commit 72800f7690
2 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
13/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 \v 22 21 ከዚህ በኋላ ሕዝቡ ንጉሥ ይንገሥልን ብለው ጠየቁ፤ ስለሆነም እግዚአብሔር ከብንያም ነገድ የሆነውን የቂስን ልጅ ሳኦልን ለአርባ ዓመታት ሰጣቸው። 22 ከዚያም እግዚአብሔር እርሱን ከንጉሥነት ከሻረው በኋላ፣ ንጉሣቸው እንዲሆን ዳዊትን አስነሣ። እግዚአብሔር፣ ‘እንደ ልቤ የሆነውን የእሴይን ልጅ ዳዊትን እገኘሁ እርሱ እኔ የምፈልገውን ሁሉ ያደርጋል’ ብሎ ነበር።

2
13/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23 ከዚህም ሰው ዘር እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠ እኛ አዳኝ ኢየሱስን ለእስራኤል አመጣ።
24 ይህ መሆን የጀመረው ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት፣ ዮሐንስ መጀመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የንስሐን ጥምቀት ባወጀ ጊዜ ነው። 25 ዮሐንስ ሥራውን እንደ ጨረሰ እንዲህ አለ፤ ‘ማን እንደ ሆንሁ ታስባላችሁ? እኔ እርሱ አይደለሁም። ነገር ግን ስሙ፤ የጫዋውን ማሰሪያ መፍታት ከማይገባኝ ከእኔ በኋላ እርሱ ይመጣል።’