From 72800f769025ef92f9ee21fc6de5d1a5b6ce9313 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Tue, 23 Aug 2016 21:48:12 -0700 Subject: [PATCH] Tue Aug 23 2016 21:48:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time) --- 13/21.txt | 1 + 13/23.txt | 2 ++ 2 files changed, 3 insertions(+) create mode 100644 13/21.txt create mode 100644 13/23.txt diff --git a/13/21.txt b/13/21.txt new file mode 100644 index 0000000..5d793f4 --- /dev/null +++ b/13/21.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 21 \v 22 21 ከዚህ በኋላ ሕዝቡ ንጉሥ ይንገሥልን ብለው ጠየቁ፤ ስለሆነም እግዚአብሔር ከብንያም ነገድ የሆነውን የቂስን ልጅ ሳኦልን ለአርባ ዓመታት ሰጣቸው። 22 ከዚያም እግዚአብሔር እርሱን ከንጉሥነት ከሻረው በኋላ፣ ንጉሣቸው እንዲሆን ዳዊትን አስነሣ። እግዚአብሔር፣ ‘እንደ ልቤ የሆነውን የእሴይን ልጅ ዳዊትን እገኘሁ እርሱ እኔ የምፈልገውን ሁሉ ያደርጋል’ ብሎ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/13/23.txt b/13/23.txt new file mode 100644 index 0000000..fb09f4c --- /dev/null +++ b/13/23.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 23 \v 24 \v 25 23 ከዚህም ሰው ዘር እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠ እኛ አዳኝ ኢየሱስን ለእስራኤል አመጣ። +24 ይህ መሆን የጀመረው ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት፣ ዮሐንስ መጀመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የንስሐን ጥምቀት ባወጀ ጊዜ ነው። 25 ዮሐንስ ሥራውን እንደ ጨረሰ እንዲህ አለ፤ ‘ማን እንደ ሆንሁ ታስባላችሁ? እኔ እርሱ አይደለሁም። ነገር ግን ስሙ፤ የጫዋውን ማሰሪያ መፍታት ከማይገባኝ ከእኔ በኋላ እርሱ ይመጣል።’ \ No newline at end of file