From 4430c58ff5d5419d67cc55c7aca3243fd949395d Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Tue, 23 Aug 2016 21:52:12 -0700 Subject: [PATCH] Tue Aug 23 2016 21:52:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time) --- 13/32.txt | 2 ++ 13/35.txt | 2 ++ 13/38.txt | 1 + 3 files changed, 5 insertions(+) create mode 100644 13/32.txt create mode 100644 13/35.txt create mode 100644 13/38.txt diff --git a/13/32.txt b/13/32.txt new file mode 100644 index 0000000..1d33159 --- /dev/null +++ b/13/32.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 32 \v 33 \v 34 32 ስለሆነም እኛ ለአባቶቻችን ስለ ተሰጠው ተስፋ የሚናገር የምሥራች እናመጣላችኋለን፤ 33 እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሙታን በማስነሣት እነዚህን ተስፋዎች ለእኛ ለልጆቻቸው ጠብቆአል። ይህም ደግሞ በሁለተኛው መዝሙር፦ +‘አንተ ልጄ ነህ፣ እኔ ዛሬ ወለድሁህ’ ተብሎ የተጻፈ ነው።’ 34 ደግሞም ሥጋው እንዳይበሰብስ ከሙታን እንዳስነሣው፦ ‘የተቀደሰውንና እውነተኛውን የዳዊት በረከት እሰጥሃለሁ’ ብሎ ተናግሯል። \ No newline at end of file diff --git a/13/35.txt b/13/35.txt new file mode 100644 index 0000000..291e375 --- /dev/null +++ b/13/35.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 35 \v 36 \v 37 35 ደግሞ በሌላ መዝሙር፣ ‘ቅዱስህ መበስበስን እንዲያይ አትፈቅድም’ የሚለው ስለዚህ ነው። +36 ዳዊትም በዘመኑ የእግዚአብሔርን ዐሳብ አገልግሎ አንቀላፋ፤ ከአባቶቹ ጋር ተቀበረ፤ መበስበስንም ዐየ። 37 እግዚአብሔር ያስነሣው እርሱ ግን መበስበስን አላየም። \ No newline at end of file diff --git a/13/38.txt b/13/38.txt new file mode 100644 index 0000000..0648325 --- /dev/null +++ b/13/38.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 38 \v 39 38 ስለሆነም ወንድሞች ሆይ፣ በዚህ ሰው በኩል የኃጢአት ይቅርታ እንደ ተሰበከላችሁ ይህ ለእናንተ የታወቀ ይሁን። 39 በሙሴም ሕግ እንድትጸድቁበት በማይቻላችሁ ሁሉ፣ የሚያምን ሁሉ በእርሱ ጸድቆአል። \ No newline at end of file