Tue Aug 23 2016 21:34:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:34:12 -07:00
parent bd92ca6c98
commit 358261f21f
4 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
11/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 \v 14 11 እነሆ፣ ወዲያውኑ እኛ በነበርንበት ቤት ፊት ለፊት ሦስት ሰዎች ቆመው ነበር፤ እነርሱም ከቂሣርያ ወደ እኔ ተልከው ነበር። 12 መንፈስም ከእነርሱ ጋር እንድሄድ፣ ስለ እነርሱም ልዩነት እንዳላደርግ አዘዘኝ። እነዚህ ስድስት ወንድሞች አብረውኝ ሄዱ፤ ወደ ሰውዬውም ቤት ገባን። 13 እርሱም መልአክ በቤቱ ቆሞ እንዳየና እንዲህ እንዳለውም ነገረን፤ “ወደ ኢዮጴ ሰዎችን ላክና ሌላው ስሙ ጴጥሮስ የሆነውን፣ ስምዖንን አስመጣ። 14 አንተና ቤተ ሰቦችህ ሁሉ የምትድኑበትን መልእክት ይነግርሃል።”

1
11/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 \v 16 15 ለእነርሱ መናገር እንደ ጀመረና ልክ በመጀመሪያ በእኛ ላይ እንደ ሆነው፣ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ላይ ወረደ። 16 “ዮሐንስ በእርግጥ በውሃ አጥምቆ ነበር፤ እናንተ ግን በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ” ብሎ እንደ ተናገረ የጌታን ቃሎች አስታወስሁ።

1
11/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 \v 18 17 እንግዲያስ እኛ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ባመንን ጊዜ እንደ ሰጠን ያለ ስጦታ እግዚአብሔር ለእነርሱ ከሰጣቸው፣ እግዚአብሔርን እቃወም ዘንድ እኔ ማን ነበርሁ?” 18 እነርሱ እነዚህን ነገሮች በሰሙ ጊዜ መልስ አልሰጡም፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን አመስግነው፣ “እንግዲያስ እግዚአብሔር ለአሕዛብ ለሕይወት የሚሆን ንስሐን ደግሞ ሰጥቷቸዋል” አሉ።

1
11/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19 ስለዚህ በእስጢፋኖስ መሞት የተጀመረው ሥቃይ ከኢየሩሳሌም የበተናቸው እነዚህ አማኞች እስከ ፊንቄ፣ ቆጵሮስና አንጾኪያ ድረስ ሄዱ። ስለ ኢየሱስ የሚናገረውን መልእክት ለአይሁድ ብቻ እንጂ ለሌላ ለማንም አልተናገሩም። 20 ነገር ግን ከቆጵሮስና ከቀሬና የነበሩ ሰዎች አንዳንዶቹ ወደ አንጾኪያ መጥተው ለግሪኮች ተናገሩ ጌታ ኢየሱስንም ሰበኩላቸው። 21 የጌታም እጅ ከእነርሱ ጋር ነበረ። በቍጥር የበዙ ሰዎች አምነው ወደ ጌታ ዘወር አሉ።