From 358261f21fee9e588340d6bdc0a6b45450da285d Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Tue, 23 Aug 2016 21:34:12 -0700 Subject: [PATCH] Tue Aug 23 2016 21:34:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time) --- 11/11.txt | 1 + 11/15.txt | 1 + 11/17.txt | 1 + 11/19.txt | 1 + 4 files changed, 4 insertions(+) create mode 100644 11/11.txt create mode 100644 11/15.txt create mode 100644 11/17.txt create mode 100644 11/19.txt diff --git a/11/11.txt b/11/11.txt new file mode 100644 index 0000000..02a4e8c --- /dev/null +++ b/11/11.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 11 \v 12 \v 13 \v 14 11 እነሆ፣ ወዲያውኑ እኛ በነበርንበት ቤት ፊት ለፊት ሦስት ሰዎች ቆመው ነበር፤ እነርሱም ከቂሣርያ ወደ እኔ ተልከው ነበር። 12 መንፈስም ከእነርሱ ጋር እንድሄድ፣ ስለ እነርሱም ልዩነት እንዳላደርግ አዘዘኝ። እነዚህ ስድስት ወንድሞች አብረውኝ ሄዱ፤ ወደ ሰውዬውም ቤት ገባን። 13 እርሱም መልአክ በቤቱ ቆሞ እንዳየና እንዲህ እንዳለውም ነገረን፤ “ወደ ኢዮጴ ሰዎችን ላክና ሌላው ስሙ ጴጥሮስ የሆነውን፣ ስምዖንን አስመጣ። 14 አንተና ቤተ ሰቦችህ ሁሉ የምትድኑበትን መልእክት ይነግርሃል።” \ No newline at end of file diff --git a/11/15.txt b/11/15.txt new file mode 100644 index 0000000..e22335e --- /dev/null +++ b/11/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 \v 16 15 ለእነርሱ መናገር እንደ ጀመረና ልክ በመጀመሪያ በእኛ ላይ እንደ ሆነው፣ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ላይ ወረደ። 16 “ዮሐንስ በእርግጥ በውሃ አጥምቆ ነበር፤ እናንተ ግን በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ” ብሎ እንደ ተናገረ የጌታን ቃሎች አስታወስሁ። \ No newline at end of file diff --git a/11/17.txt b/11/17.txt new file mode 100644 index 0000000..f472575 --- /dev/null +++ b/11/17.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 17 \v 18 17 እንግዲያስ እኛ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ባመንን ጊዜ እንደ ሰጠን ያለ ስጦታ እግዚአብሔር ለእነርሱ ከሰጣቸው፣ እግዚአብሔርን እቃወም ዘንድ እኔ ማን ነበርሁ?” 18 እነርሱ እነዚህን ነገሮች በሰሙ ጊዜ መልስ አልሰጡም፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን አመስግነው፣ “እንግዲያስ እግዚአብሔር ለአሕዛብ ለሕይወት የሚሆን ንስሐን ደግሞ ሰጥቷቸዋል” አሉ። \ No newline at end of file diff --git a/11/19.txt b/11/19.txt new file mode 100644 index 0000000..203e9e3 --- /dev/null +++ b/11/19.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 19 \v 20 \v 21 19 ስለዚህ በእስጢፋኖስ መሞት የተጀመረው ሥቃይ ከኢየሩሳሌም የበተናቸው እነዚህ አማኞች እስከ ፊንቄ፣ ቆጵሮስና አንጾኪያ ድረስ ሄዱ። ስለ ኢየሱስ የሚናገረውን መልእክት ለአይሁድ ብቻ እንጂ ለሌላ ለማንም አልተናገሩም። 20 ነገር ግን ከቆጵሮስና ከቀሬና የነበሩ ሰዎች አንዳንዶቹ ወደ አንጾኪያ መጥተው ለግሪኮች ተናገሩ ጌታ ኢየሱስንም ሰበኩላቸው። 21 የጌታም እጅ ከእነርሱ ጋር ነበረ። በቍጥር የበዙ ሰዎች አምነው ወደ ጌታ ዘወር አሉ። \ No newline at end of file